“በቀጣዩ የመስኖ ሥራ እንቅስቃሴ ላይ በሥፋት በመሳተፍ ሊከሰት የሚችለውን የምግብ እጥረት ለመቅረፍ እንሠራለን” የሰሜን...

ባሕር ዳር: መስከረም 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሀገሪቱ የምጣኔ ሀብት መሠረት እንደኾነ የሚዘመርለት ግብርና አሁን ላይ ተፈጥሯዊና ሰው ሠራሽ ፈተናው በርክቷል። ሰው ሠራሽ የአፈር ማዳበሪያ እጥረት እና የጸጥታ ችግር በተጨማሪ የሰብል በሽታና አውዳሚ ተባይ ተከስቷል።እነዚህ...

“ከ72 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ተደርጓል” የሴቶች፣ ሕጻናትና ማኅበራዊ ጉዳይ...

ባሕር ዳር: መስከረም 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከ72 ሺህ በላይ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ማግኘታቸውን የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናትና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስታውቋል። የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናትና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ ምጥን ብርሃኑ በጎ...

“ድርቁ ያስከተለውን ጉዳት በመሥኖ ልማት ለማካካስ ጥረት እየተደረገ ነው” የሰሜን ጎንደር ዞን አሥተዳደር

ደባርቅ: መስከረም 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን የመኸር ዝናብ ዘግይቶ በመጣሉ እና ፈጥኖ በማቆሙ ድርቅ ተከስቷል። የተከሰተውን የድርቅ አደጋ ተከትሎም አርሶ አደሮች ለችግር መጋለጣቸውን አሚኮ በተደጋጋሚ መዘገቡ ይታወሳል፡፡ ለጊዜውም ቢኾን በመንግሥት እና በሌሎች...

ታላቁ አህጉራዊ ውድድር 99 ቀናት ብቻ ቀርተውታል።

ባሕር ዳር: መስከረም 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከስድስት አስርት ዓመታት በላይ ያስቆጠረው የአፍሪካ ሀገራት ትልቁ የስፓርት ሁነት እንደ ምዕራባዊያን የዘመን ቀመር የ2023 የውድድር መድረኩን ሊከፍት 99 ቀናት ብቻ ቀርተውታል። በ54 ሀገራት የእግር ኳስ ብሔራዊ...

የኢትዮጵያን የታክስ አሥተዳደር ለማዘመን የዓለም ባንክ ድጋፍ እንደሚያደርግ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: መስከረም 25/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያን የታክስ አሥተዳደር ለማዘመን በሚደረገው ጥረት የዓለም ባንክ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገልጿል። የገቢዎች ሚኒስቴር እና የዓለም ባንክ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች "የኢትዮጵያን የታክስ አሥተዳደር በማዘመን ወጪ ቆጣቢና ውጤታማ አገልግሎት መስጠት" በሚል ማዕቀፍ...