“በ190 ቀበሌዎች የወባ መከላከያ ኬሚካል ርጭት ሊካሄድ ነው” የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

ባሕር ዳር: መስከረም 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት አሳሳቢ እየኾነ የመጣውን የወባ ሥርጭት መከላከል በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ከጤና ባለሙያዎች እና ከሥራ ኀላፊዎች ጋር በባሕር ዳር ውይይት አካሂዷል፡፡ በክልሉ 82 በመቶ የሚኾነው የኅብረተሰብ...

የኢሬቻ በዓል በሰላም መጠናቀቁን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረኃይል ገለጸ።

የኢሬቻ በዓል የገዳ ሥርዓቱን በጠበቀ መልኩ በሰላም መከበሩን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረኃይል አስታውቋል፡፡ አባ ገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ ከተለያዩ የሀገራችንና ከጎረቤት ሀገራት የመጡ እንግዶች እና ቱሪስቶች የታደሙበት የኢሬቻ በዓል በሰላም እና በልዩ ድምቀት...

የኢሬቻ በዓልን አብሮነትና ወንድማማችነትን በሚያጠናክር መልኩ በድምቀት ማክበራቸውን አባ ገዳዎችና የበዓሉ ታዳሚዎች ተናገሩ።

የኢሬቻ በዓልን አብሮነትና ወንድማማችነትን በሚያጠናክር መልኩ በድምቀት ማክበራቸውን አባ ገዳዎችና የበዓሉ ታዳሚዎች ገልጸዋል። ኢሬቻ የፍቅር፣ የአንድነት እና የሰላም ተምሳሌት መሆኑንም ነው የተናገሩት፡፡ በዓሉ ለፈጣሪ ምስጋና የሚቀርብበትና መጭው ዘመን የሰላምና የፍቅር እንዲሆን ፀሎት የሚደረግበት ነው...

የኢትዮጵያን እና አሜሪካን ግንኙነት ለማጠናከር የሚያስችል ውይይት ተካሂዷል።

አዲስ አበባ: መስከረም 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ የአሜሪካ ሴናተር ማይክ ሮንድሰንንን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ የአሜሪካ ሴናተር ማይክ ሮንድስን በጽህፈት ቤታቸው...

“ከአኩሪ አተር የተለያዩ የምግብ ዓይነቶችን ማዘጋጀት ይቻላል” የጎንደር ግብርና ምርምር ማዕከል

ገንዳ ውኃ: መስከረም 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ከአኩሪ አተር ምርት የተለያዩ የምግብ ዓይነቶችን በማዘጋጀት ለማኅበረሰቡ እያስተዋወቀ መኾኑን የጎንደር ግብርና ምርምር ማዕከል አስታውቋል፡፡ የአኩሪ አተር ሰብል በሀገሪቱ ቆላማ አካባቢዎች በስፋት እየለማ ይገኛል። ይህ የሰብል ዓይነት...