“በአማራ ክልል ከ496 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት የለማ ሰሊጥ እየተሰበሰበ ነው” ግብርና ቢሮ

ባሕር ዳር: መስከረም 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል የ2015/16 የምርት ዘመን የደረሱ ሰብሎች ስብሰባ ተጀምሯል፡፡ በክልሉ ካለው የሰብል ስብሰባ ቀዳሚውን ሥፍራ የያዘው ሰሊጥ ነው፡፡ በክልሉ ሰሊጥ በስፋት ወደሚመረትባቸው አካባቢዎች ለሰብል ስብሰባው የጉልበት ሠራተኞች እየገቡ...

“በፓሪስ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ የምትጠብቀውን ውጤት ለማሰመዝገብ በቅንጂት መሥራት ያስፈልጋል” የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዚዳንት

ባሕር ዳር: መስከረም 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የ2024 የፓሪስ ኦሎምፒክ የሥራ መመሪያን በሚመለከት የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ባዘጋጀው አውደ ጥናት ላይ ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንና የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ሥራ አስፈጻሚ አባላት ተገኝተዋል። አሠልጣኞችና የክልል...

በበጋው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት 2 ነጥብ 5 ሚሊዮን ወጣቶች በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ይሰማራሉ ተባለ፡፡

ባሕር ዳር: መስከረም 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በበጋው የበጎ ፈቃድ አገልግሎት መርሐ ግብር 2 ነጥብ 5 ሚሊዮን ወጣቶችን በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ለማሳተፍ የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ እንደሚገኝ የአማራ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ገለጸ።...

“የግሪሳ ወፍ ወረራ በተከተሰባቸው አካባቢዎች የተካሄደው የኬሚካል ርጭት ከ98 በመቶ በላይ ውጤታማ ነው” የአማራ...

ባሕር ዳር: መስከረም 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የግሪሳ ወፍ ወረራ መከሰቱን መዘገባችን ይታወሳል፡፡ የግሪሳ ወፉን ወረራ ለመከላከል በአውሮፕላን የታገዘ ርጭት መጀመሩንም አሚኮ ዘግቦ ነበር፡፡ በክልሉ የግሪሳ ወፍን ለመከላከል አሁንም...

“ልማትና ጥፋት መሳ ለመሳ ይዞ መጓዝ ለዘላቂ ሀገራዊ እድገት እንቅፋት ነው” የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ...

ባሕር ዳር: መስከረም 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በሁለቱ ምክር ቤቶች 3ኛ የሥራ ዘመን 6ኛ የጋራ ጉባዔ መክፈቻ ላይ የተለያዩ ጉዳዮችን አንስተዋል። የያዝነው ዓመት ከ10 ዓመቱ የልማት እቅድ 2ኛው ምዕራፍ የሚጀመርበት ዓመት ስለመኾኑ...