ሩኒ የበርሚንግሃም ሲቲ አሠልጠኝ ኾኖ ተሾመ፡፡
ባሕር ዳር: መስከረም 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የቀድሞው የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን አምበል ፣ የማንቸስተር ዩናይትድ እና ኤቨርተን ክለቦች ፊት አውራሪ የነበረው ዋይኒ ሩኒ የበርሚንግሃም ሲቲ አሠልጠኝ ኾኖ ተሹሟል፡፡
ሩኒ የአሜሪካውን ዲሲ ዩናይትድን ክለብ ወደኋላ ትቶ ወደ...
“አይበገሬ የሳይበር አቅም ለሀገር ሉዓላዊነት” በሚል መሪ ሀሳብ 4ኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት...
አዲስ አበባ: መስከረም 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ከጥቅምት 1/2016 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 30/2016 ዓ.ም ድረስ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ የፋይናንስ ተቋማት፣ ቁልፍ መሠረተ ልማት የሚያሥተዳድሩ ተቋማት ፣ የፀጥታና ደህንነት ተቋማት፣ የልማት ድርጅቶች፣ ዩኒቨርሲቲዎች...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኤድንበራ ሰፋኒት ከኾኑት ግርማዊት ልዕልት ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: መስከረም 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኤድንበራ ሰፋኒት ከኾኑት ግርማዊት ልዕልት ጋር ተወያይተዋል።
የኤድንበራ ሰፋኒት የሆኑት ግርማዊት ልዕልት በኢትዮጵያ ጉብኝታቸው ወቅት ዛሬ በቢሮዬ አግኝቼ በተለያዩ የልማት ጉዳዮች ላይ መክረናል ብለዋል ጠቅላይ...
“የኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን የኤሌክትሪክ ኀይል ሽያጭ የመግባቢያ ስምምነት ወደ ትግበራ ሊገባ ነው” የውኃና ኢነርጂ...
ባሕር ዳር: መስከረም 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን የኤሌክትሪክ ኀይል ሽያጭ የመግባቢያ ስምምነት በቅርቡ ወደ ትግበራ ሊገባ መኾኑን የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የግሪን አፍሪካ ኢነርጂ ዓመታዊ ጉባኤና ‘የአፍሪካ የነዳጅ ሳምንት’ በደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን በመካሄድ...
የአፍሪካ የፋይናንስ ዘርፍ ዓመታዊ ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮቿን አቀረበች።
ባሕር ዳር: መስከረም 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “ኢንቨስት አፍሪካ 2023” በሚል መሪ መልእክት ለንደን ላይ እየተካሄደ ባለው የአፍሪካ የፋይናንስ ዘርፍ
ዓመታዊ ጉባኤ ላይ ኢትዮጵያ ከኢንቨስትመንት አማራጮች በተጨማሪ ለመጀመሪያ ጊዜ የካፒታል ገበያንና የሰነደ መዋእለ ነዋይ /Securities Market/...








