“7 ነጥብ 3 ሚሊየን ዜጎች አስቸካይ የምግብ እና የገንዘብ ድጋፍ ተደርጎላቸዋል” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
ባሕር ዳር: ጥቅምት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት በድርቅ እና በግጭት ጉዳት የደረሰባቸዉ ወደ 7 ነጥብ 3 ሚሊዮን ዜጎች አስቸኳይ የምግብ እና የገንዘብ ድጋፍ ማግኘታቸዉን አስታውቋል። በድርቅ እና በግጭት ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸዉ አካባቢዎች የፌዴራል መንግሥት...
“የቅርሶች መጎዳት የማኅበረሰቡ እሴት፣ ባሕል እና ሥነ- ልቦና እንደመጎዳት ነው” የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም...
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል በርካታ ታሪካዊ፣ ባሕላዊ እና የአርኪዮሎጅ ቅርሶች የሚገኙበት አካባቢ ነው። እነዚህ ቅርሶች በሰው ሠራሽና በተፈጥሮ መንገድ ጉዳት እየደረሰባቸው እንደሚገኝ የአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ የቅርስ ጥገናና እንክብካቤ...
“የጤና ባለሙያዎችን አቅም መገንባት የኅብረተሰቡን የጤና አገልግሎት ተጠቃሚነት ማሻሻል ነው” የአማራ ክልል ጤና ቢሮ
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ጤና ቢሮ ስር ከሚገኙ 66 ሺህ ሠራተኞች መካከል 41 ሺህ የሚኾኑት የጤና ባለሙያዎች ናቸው፡፡ ጥራቱን የጠበቀ የጤና አገልግሎት ለመስጠት የሰው ሃብት ልማቱ ትኩረት ያስፈልገዋል፡፡
በአማራ ክልል...
“ዓላማችን ለምን? የሚል ትውልድ መፍጠር ነው” የባሕዳር ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማኅበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት ተስፋዬ...
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የተሻሉ ተቋማት የተሻሉ ትውልዶችን ይሰጣሉ፣ የእውቀት ማዕከላት በእውቀት ያደጉ ልጆችን ያፈራሉ፣ ለሀገር ተስፋ የኾኑ የሀገር ልጆችን ያሳያሉ፡፡ መልካም ዘርን የዘራ መልካምን ያጭዳል፣ መልካም ፍሬንም ያገኛል፡፡ መጥፎ ዘርንም የዘራ...
ጥያቄ አለኝ ከሚል ማንኛውም አካል ጋር በጠረንጴዛ ዙሪያ ለመወያየት መንግሥት በሩ ክፍት መኾኑ ተገለጸ።
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ልዑካን ቡድን በባሕር ዳር ከተማ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝቷል።
ልዑካኑ በጉብኝታቸው በከተማዋ በመንግሥት የተሠሩ የሕዝብ መናፈሻ ቦታዎችንና የአረንጓዴ ልማት ሥራዎችን ተዘዋውረው ተመልክተዋል፡፡
የባሕር ዳር...








