”በ2016 በጀት የክልሉን ሕዝብ ሙሉ በሙሉ የጤና መድኅን አገልግሎት ተጠቃሚ እንዲኾን እየተሠራ ነው” የአማራ...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን አገልግሎት ዜጎች በዓመት አንድ ጊዜ ከፍለው ዓመቱን በሙሉ የጤና አገልግሎት የሚያገኙበት የጤና ሥርዓት ነው።
አቶ እዉነቱ ተረፈ በምሥራቅ ጎጃም ዞን ባሶሊበን ወረዳ የጤና መድኅን አገልግሎት...
የአማራና ኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተፈናቃዮችን መልሶ በማቋቋም ዙሪያ ምክክር አደረጉ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ቡድን ባሕር ዳር በመገኘት ከአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ጋር ምክክር አድርገዋል።
ባለፉት ዓመታት ከኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ከመኖሪያ ቀያቸው...
በኮንስትራክሽ ኢንዱስትሪ ዙሪያ የሚሠሩ ጥናት እና ምርምሮች በዘርፉ ላሉ ችግሮች መዉጫ መንገድ እንደሚኾኑ የኮንስትራክሽን...
አዲስ አበባ: ጥቅምት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ኢንስቲትዩቱ ከኢትዮጵያ ኢኮኖሚክ አሶሴሽን ጋር በመተባበር በኮንስትራክሽን ዘርፉ ላይ የሚያጋጥሙ ችግሮችና በተሠሩ ጥናቶች ዙሪያ ዉይይት አካሂዷል።
በዉይይቱ የተገኙት የከተማና መሠረተ ልማት ሚንስትር ድኤታ ኢንጅነር ወንድሙ ሴታ የኮንስትራክሽን ዘርፉ በርካታ የሰው...
ጀማሪ ሥራ ፈጣሪዎችን ለመደገፍ ያለመ “ኔስት” የተባለ ብሔራዊ ኢኒሼቲቭ ተጀመረ።
አዲስ አበባ: ጥቅምት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር ጀማሪ ሥራ ፈጣሪዎችን ለመደገፍ እና በቴክኖሎጂ የታገዘ ዓለም አቀፍ የገበያ ትስስር ለመፍጠር "ኔስት" የተባለ ብሔራዊ ኢኒሼቲቭ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በጋራ እያካሄደዋል።...
“የጦር ሠራዊት የተቋቋመበት 116ኛው የሠራዊት ቀን በድምቀት ይከበራል” መከላከያ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ: ጥቅምት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "በአጼ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት የተሟላ የሠራዊት ቁመና እና አሠራር ተዘርግቶ የጦር ሠራዊት የተቋቋመበት 116ኛው የሠራዊት ቀን በድምቀት ይከበራል" ሲል መከላከያ ሚኒስቴ ገልጿል፡፡
በአጼ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት 12 አባላት...








