የልማት ድርጅቶች እያደገ በመጣው የኢንቨስትመንት አማራጭ ተወዳዳሪ እንዲኾኑ እየተሠራ መኾኑን ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ...

ባሕር ዳር: የካቲት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የልማት ድርጅቶች በሀገሪቱ እያደገ በመጣው የኢንቨስትመንት አማራጭ ተወዳዳሪ እንዲኾኑ መንግሥት እየሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን ገልጸዋል። በአማራ ክልል የሚገኙ የልማት ድርጅቶችን በአንድ በማሰባሰብ ወደ "ሆልዲንግ"...

ኢትዮጵያ ሁለት ቀጠናዊ ውድድሮች የማዘጋጀት ኃላፊነት ተሰጣት።

ባሕር ዳር: የካቲት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ሴካፋ በኬንያ ሞምባሳ እያካሄደው ባለው ጠቅላላ ጉባኤ በዚህ ዓመት የተለያዩ ውድድሮች እንዲያዘጋጁ የመረጣቸው ሀገራት ይፋ አድርጓል። በዚህ መሰረት ኢትዮጵያ የካፍ የሴቶች ቻምፒዮንስ ሊግ፣ የሴካፋ የማጣሪያ ውድድር እና ከ20 ዓመት...

ለፉት ተከታታይ ዓመታት ባከናወኗቸው የተፈጥሮ ሃብት ልማት ሥራዎች ተጠቃሚ መኾናቸውን አርሶ አደሮች ገለጹ።

ባሕር ዳር: የካቲት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በቻግኒ ከተማ አሥተዳደር የ05 ቀበሌ ነዋሪ አርሶ አደር ጥላሁን ተሠራ እና አርሶ አደር አስማረች ባይህ የተፋሰስ ልማት መሥራት ከጀመሩ ወዲህ በአፈር ለምነት፣ በመኖ ልማት እና የአካባቢ ገጽታ ላይ ከፍተኛ...

“በኢትዮጵያዊ አንድነት የማይደራደር ትውልድ መገንባት አለብን” የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር

ደብረ ታቦር: የካቲት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር "ዓድዋ ለዘላቂ ሰላምና ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ" በሚል መሪ ሃሳብ የዓድዋ በዓል አከባበርን በተመለከተ ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱ የተገኙ ወጣቶች ዓድዋ የኢትዮጵያ አንድነት መገለጫ...

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የቴክኒክ እና ሙያ ተቋማት ጋር...

አዲስ አበባ: የካቲት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የቴክኒክ እና ሙያ ተቋማት ጋር ውይይት ማካሄድ ጀመረ። ኮሚሽኑ በአዋጅ ቁጥር 1265/2014 ዓ.ም ተቋቁሞ የተለያዩ እንቅስቃሴዎችን በተለያዩ ምዕራፎች ከፋፍሎ...