27ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ በ9 ጉዳዮች ላይ ውሳኔዎችን አጸደቀ።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 27ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል።
27ኛ መደበኛ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባ ውሳኔዎች፦
1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የደን ልማት፣...
የባሕር በር ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እና ልማት ያለውን ፋይዳ በተመለከተ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ምክክር እየተደረገ...
"የባሕር በር በሰላማዊ መንገድ ማግኘት እና አብሮ ማደግ በዓለም አቀፍ ሕግም ኾነ የሌሎች ሀገራት ተሞክሮ የሚያሳይ በመኾኑ ለቀጣናዊ ትብብር እና ውህደት ገንቢ ሚና አለው" የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ከማል አብዱራሂም (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: የካቲት 16/2016 ዓ.ም...
አንድነትን ካልጠበቅን ሀገርን ልናጸና አንችልም ሲሉ ወጣቶች ተናገሩ።
ደብረ ታቦር፡ የካቲት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) አንድነት የሀገር መሠረት ፣ የሀገር ነፃነት መነሻ እና መድረሻ እንደኾነ ይነገራል። አንድነት ድል ያመጣል ። በዓለሙ ፊት የታፈሩ እና የተከበሩ ለማድረግ አንድነት ወሳኝ ጉዳይ ነው። ዓድዋ...
ጥበብ እና ጥቁር!
ጥበብ እና ጥቁር!
👉ልዩ ጥንቅር
ባሕር ዳር፡ የካቲት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ኮሚኒስቶች የእጆቻቸውን እጅጌ ሰብስበው ለመፈክር የወጡ ሁሉ አጃኢብ ባሰኙ ረጃጅም ሰልፎች ነጻነትን እና እኩልነትን ደጋግመው ጠይቀዋል፡፡ ጸሐፍት በብዕራቸው፣ አቀንቃኞች በድምጻቸው፣ ጠቢባን በጥበባቸው፣...
ጠንካራ ሀገረ መንግሥት ለመገንባት የተጀመረውን ጥረት ማስቀጠል እንደሚገባ ሰላም ሚኒስቴር ገለጸ።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገሪቱ ሰላምና አንድነትን በማጎልበት ጠንካራ ሀገረ መንግሥት ለመገንባት የተጀመረውን ጥረት ማስቀጠል ይገባል ሲሉ የሰላም ሚኒስትር ብናልፍ አንዷለም ገለጹ። 6ኛው ሀገር አቀፍ የሰላምና ጸጥታ የጋራ የምክክር መድረክ በጋምቤላ ከተማ...








