ክልሉን ከሰላም እጦት ለማውጣት ዝግጁ እንደኾኑ የቀድሞው የአማራ ልዩ ኀይል አባላት ገለጹ።
በደቡብ ጎንደር ዞን የተመደቡ የቀድሞው የአማራ ልዩ ኀይል አባላት አቀባበል ተደርጎላቸዋል። አቀባበል ያደረጉላቸው የዞኑ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች እና የሀገር መከላከያ ሠራዊት የጦር መኮንኖች ናቸው።
የቀድሞው የልዩ ኃይል አባላት የክልሉን ሰላም ለማስጠበቅ ዝግጁ መኾናቸውን...
“የአፈር ማዳበሪያ ግዥ ብቻውን ግብ አይደለም፤ ለተጠቃሚው አርሶ አደር በወቅቱ መድረስ አለበት” አፈ ጉባኤ...
ባሕር ዳር፡ የካቲት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ በክልሉ ርእሰ መዲና ባሕር ዳር ከሰሞኑ ተካሂዷል። ምክር ቤቱ በመደበኛ ጉባኤው የክልሉን ዘላቂ ሰላም ማረጋገጥን የውይይቱ ማዕከል አድርጎ መክሯል ተብሏል።...
የኢትዮጵያ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት አገልግሎት ባለ 17 ወለል ሕንፃ አስመረቀ።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት አገልግሎት ባለ17 ወለል የቤተ መዛግብት ሕንፃ አስመረቀ።
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማኅበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ዲያቆን ዳንኤል ክብረትና የባሕልና ስፖርት ሚኒስትሩ...
“የምክር ቤቱ መደበኛ ጉባኤ የሰላም አማራጮችን በስፋት ያመላከተ ነበር” አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋየ
ባሕርዳር: የካቲት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 3ኛ ዓመት የሥራ፣ ዘመን 7ኛ መደበኛ ጉባኤ ከሰሞኑ በባሕር ዳር ተካሂዷል።
የክልሉን ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ አፈጻጸም አስመልክቶ...
የተሟላ ከወለድ ነፃ የሲቢኢ ኑር አገልግሎት በመላ ሀገሪቱ ለደንበኞቹ እየሰጠ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ...
አዲስ አበባ፡ የካቲት 16/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሲቢኢ ኑር 10ኛ ዓመት የመዝጊያ መርሐ ግብር ዛሬ አካሂዷል።
ባንኩ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት የጀመረበትን 10ኛ ዓመት "ውጤታማ ምዕራፍ ብሩህ ተስፋ" በሚል መሪ...








