“ችግርን በውይይት የሚፈታ ሀገር ዘላቂ ልማት እና ሰላም ይኖረዋል” ኢብራሂም ሙሐመድ (ዶ.ር)
ደብረ ታቦር: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ከፎገራ ወረዳ እና ከወረታ ከተማ አሥተዳደር ከተውጣጡ ነዋሪዎች ጋር በወረታ ከተማ ውይይት ተካሂዷል። በውይይቱም ችግሮች በሰላማዊ መንገድ መፍታት እንደሚገባ ተመላክቷል። ግጭት ሕዝብን እና ሀገርን...
በክልሉ ከ200 ሺህ በላይ መምህራን እና ብዛት ያላቸው የትምህርት ተቋማት ቢኖሩም የትምህርት ጥራቱ በሚጠበቀው...
ጎንደር: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቢሮው የጎንደር ቀጣናን የስድስት ወራት አፈጻጸም ከቀጣናው የትምህርት ዘርፍ ባለሙያዎች ጋር ገምግሟል። እንደ ክልል ባለፈው ስድስት ወራት የትምህርት ሥርዓቱ በጸጥታ ችግር ምክንያት መስተጓጎሉን ያነሱት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ...
“ካለንበት ውስብስብ ችግር ለመውጣት እርስ በእርስ የመከባበር፣ የመቻቻል እና የመደማመጥ ባሕላችንን ማዳበር አለብን” ...
ደብረ ማርቆስ: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የቢቸና ከተማ አሥተዳደር ከእነማይ ወረዳ አሥተዳደር ጋር በመተባበር "ኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላም እና ሁለንተናዊ ብልጹግና" በሚል መሪ ሃሳብ የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች የተሳተፉበት ሕዝባዊ የውይይት...
ኅብረተሰቡ ለሰላም ያሳየውን ጽኑ ፍላጎት በተግባር ሊያረጋግጥ እንደሚገባ የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዋና አሥተዳዳሪ ቴዎድሮስ...
እንጅባራ: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ''ኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ለዘላቂ ሰላም እና ሁለንተናዊ ብልጽግና ''በሚል መሪ ሃሳብ ወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ የሚመክር ሕዝባዊ ውይይት በቻግኒ ከተማ እየተካሄደ ነው።
የቻግኒ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...
በአማራ ክልል በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ማይካድራ ከተማ ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው።
ሁመራ: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) "ኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህታማችነትን ለዘላቂ ሰላምና ለሁለንተናዊ ብልጽግና" በሚል መሪ ሃሳብ በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ማይካድራ ከተማ ሰላምን በማጽናት ዙሪያ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ይገኛል።
በውይይቱ በአማራ ብሔራዊ ክልል...








