“የንግዱ ዓለም ሥነ ምግባር”
ሕጉስ ስለንግዱ ሥነ ምግባር ምን ይላል?
ባሕር ዳር: የካቲት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ንግድን በሥራ መሥክነቱ የመረጠ አካል ትርፍ በማግኘት የግል ጥቅሙን ወደ ተሻለ ደረጃ የማሸጋገር ፍላጎት አለው። ነግዶ የማትረፍ ወይም ጥቅም የማግኘት መብት እና ነጻነትም...
“የተከዜ አዳኝ ትውልድ መጽሐፍ የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ለማንነቱ ያደረገውን ተጋድሎ የሚያሳይ ነው” የአማራ...
ጎንደር: የካቲት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አሥተዳዳሪ አሸተ ደምለው የተጻፈው "የተከዜ አዳኝ ትውልድ" መጽሐፍ በጎንደር ከተማ ተመርቋል።
በምረቃ መርሐ ግብሩ የተገኙት የአማራ ክልል ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ አማረ ሰጤ "የተከዜ...
የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ከየካቲት 25 እስከ 29/2016 ዓ.ም በዘመቻ ይሰጣል።
ባሕር ዳር: የካቲት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የማህጸን በር ካንሰር መከላከያ ክትባት ከየካቲት 25 እስከ 29 ቀን 2016 ዓ.ም በልዩ መልኩ እድሜያቸው 14 ዓመት ለሆኑ ታዳጊዎች በዘመቻ እንደሚሰጥ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በሚኒስቴሩ የእናቶች፣ አፍላ ወጣቶች...
በጎንደር ከተማ የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ማሻሻያ ግንባታ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር፡ የካቲት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ ከ108 ሚሊዮን ብር በላይ በጀት የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ማሻሻያ ግንባታ እየተካሄደ መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት መምሪያ አስታወቀ፡፡
በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪና...
የኢትዮጵያ ሕጻናት በሕገ ወጥ ደላላዎች ወደተለያዩ ሀገራት እንደሚወጡ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።
አዲስ አበባ: የካቲት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሕጻናት በሕገ ወጥ ደላላዎች በጂቡቲ፣ በሶማሊያ እና በኬንያ በኩል በሕገወጥ መንገድ ወደተለያዩ ሀገራት እንደሚወጡ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል። ባለፉት ሁለት ዓመታትም ከ25 ሺህ በላይ...








