የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ከተማዋ ለሁሉም ነዋሪዎች ምቹ እንድትኾን እየሠራ ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የነዋሪዎችን የኢኮኖሚ ደረጃ ማዕከል ያደረጉ የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ቀርጾ እየሠራ መኾኑን ያስታወቀው የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የመኖሪያ ቤት ግንባታ ዘርፍ ትኩረት እንደተሰጠው አስታውቋል፡፡ ከሰው ተኮር ፕሮጀክቶች መካከል የ38 ቤቶች...
የአጣዬ ከተማ እና የአካባቢውን ሰላም በዘላቂነት ለመመለስ ያለመ ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ፡፡
ደብረ ብርሃን: መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን በአጣዬ እና አካባቢው የተፈጠረውን የፀጥታ ችግር በመፍታት የአካባቢውን ሕዝብ ሰላም በዘላቂነት ለመመለስ ያለመ ውይይት ተካሂዷል። ውይይቱ በአጣዬ ከተማ በሦስቱም ቀበሌዎች የተካሄደ ሲኾን የተዘጉ አገልግሎት...
የመንግሥት ሠራተኞች በተሰማሩበት የሥራ መስክ በትጋት መሥራት እንዳለባቸው ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የመንግሥት ሠራተኞች በተሰማሩበት የሥራ መስክ በትጋት፣ በታታሪነት እና በታማኝነት እና መሥራት እንዳለባቸው ተጠይቋል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርጓል። ባለፉት ስምንት ወራት የተከናወኑ...
“በግጭቱ ምክንያት ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ ኾነዋል” የምሥራቅ ጎጃም ዞን አሥተዳደር
ደብረ ማርቆስ: መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተከሰተው የፀጥታ ችግር ምክንያት በምሥራቅ ጎጃም ዞን በርካታ ጉዳቶች ደርሰዋል። ለወራት በዘለቀው ግጭት ምክንያት ከደረሰው ሰብዓዊ ጉዳት በተጨማሪ በኢኮኖሚያዊ እና ማኅበራዊ ልማት ዘርፎች ላይም ከፍተኛ...
“የአማራ ክልልን እውነታ ማስረዳት ከሀገራት ጋር የሚኖረውን ግንኙነት የበለጠ ያሻሽላል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር: መጋቢት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በኢትዮጵያ ከፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሪሾ ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ ማሪሾ ወደ አማራ ክልል በተደጋጋሚ መጥተው ምክክር ማድረጋቸውን አስታውሰዋል። ከአሁን በፊት...








