በሱዳን ሁሉን አቀፍ የሰላም ማስፈን ሂደት ውስጥ ኢትዮጵያ ወሳኝ ሚናዋን እንድትጫወት ሱዳን ጠየቀች፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ የሱዳን ሪፐብሊክ ተጠባባቂ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ሁሴን አዋድ ዓሊ መሐመድን ተቀብለው አነጋግረዋል። ሁለቱ ወገኖች በኢትዮጵያ እና በሱዳን የሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ ውይይት...

የሚስጥራዊ ህትመቶች ፋብሪካ ለመገንባት የመሠረት ድንጋይ ተቀመጠ።

አዲስ አበባ: ሚያዚያ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቶፓን ግራቪቲ ኢትዮጵያ የተሰኘ የሚስጥራዊ ህትመቶች ፋብሪካ ለመገንባት በለሚ ኢንዱስትሪያል ፓርክ የመሠረት ድንጋይ ተቀምጧል፡፡ በመሠረት ድንጋይ ማስቀመጥ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የገንዘብ ሚኒስትሩ አሕመድ ሽዴ፣ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ...

ዘላቂ ሰላምን ከማስፈን ጎን ለጎን የልማት ሥራዎች ተጠናክረው መቀጠላቸውን ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ሰላምን ዘላቂ ከማድረግ ጎን ለጎን የልማት ሥራዎች ተጠናክረው መቀጠላቸውን የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር እና የምስራቅ አማራ ኮማንድፖስት ምክትል ሰብሳቢ አብዱ ሁሴን ገልጸዋል። የምሥራቅ አማራ ኮማንድፖስት...

ባለፉት ሁለት ዓመታት የሕዝብ አገልግሎት ለሚሰጡ ተሽከርካሪዎች 29 ቢሊየን ብር ድጎማ መደረጉን የነዳጅ እና...

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የነዳጅ ዲፖ ግንባታን እና የማጓጓዣ አማራጭን በማስፋት ፈጣን የነዳጅ አቅርቦት ሥርዓት ለመዘርጋት እየተሠራ መኾኑን የኢትዮጵያ ነዳጅ እና ኢነርጂ ባለሥልጣን አስታውቋል። የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ሳህረላ አብዱላሂ በሰኔ ወር 2014...

በአካባቢው የተገኘውን ሠላም ኅብረተሠቡ ማስቀጠል እንዳለበት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አሳሰቡ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአካባቢው የተገኘውን ሠላም ህብረተሠቡ ማስቀጠል አለበት ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህን የተናገሩት ወለጋ ስታድየም በተደረገ ዝግጅት ላይ መኾኑንም የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በማኀበራዊ ትስስር ገጹ...