የክልሉ የሰላም ካውንስል ባቀረበው የሰላም ጥሪ መሰረት 20 ታጣቂ ኃይሎች ማኅበረሰቡን ተቀላቀሉ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በታች አርማጭሆ ወረዳ የክልሉ የሰላም ካውንስል ባቀረበው የሰላም ጥሪ መሰረት 20 ታጣቂ ኃይሎች ማኅበረሰቡን ተቀላቅለዋል።
ተጣቂዎቹ ለተደረገላቸው የሰላም ጥሪ መንግሥትን አመስግነው በቀጣይ ከመንግሥት ጎን ተሰልፈው መደበኛ...
የመጀመሪያው የአፍሪካ ከተሞች ፎረም በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው፡፡
አዲስ አበባ: ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአፍሪካ ከተሞች ፎረምን በተመለከተ የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር መግለጫ ሰጥቷል።
ከነሐሴ 29/2016 ዓ.ም አስከ ጳጉሜን 1/2016 ዓ.ም የሚቆይ በአፍሪካ የመጀመሪያው የአፍሪካ ከተሞች ፎረም በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የከተማ እና መሠረተ...
በሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ “ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ሃሳብ ውይይት እየተካሄደ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በወረዳው ከ01 ቀበሌ ነዋሪዎች ጋር የሰላም ኮንፈረንስ እየተካሄደ ይገኛል።
መድረኩን የግዳን ወረዳ አሥተዳዳሪ አማኑኤል አያሌው፣ የግዳን ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ ፀጋዬ ባዩህ እና መከላከያ ሰራዊት አዛዦች እየመሩት...
በዓለም ከተማ አሥተዳደር “ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ መልእክት ውይይት ተደረገ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የዓለም ከተማ አሥተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት አደረጃጀት ዘርፍ ኅላፊ ታጠረወርቅ ገለታ "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልእክት ለከተማ እና የቀበሌ መሪዎች ሰነድ ቀርቦ ውይይት...
ልዩነት አለን የሚሉ ሁሉ ወደ ውይይት እንዲመጡ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች ጠየቁ፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በባሕር ዳር ከተማ አጼ ቴዎድሮስ ክፍለ ከተማ የሚገኙ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መሪ መልዕክት የሰላም ውይይት እያደረጉ ነው። የእድሜ ባለጸጋ የኾኑት ታፈረ...








