የወባ በሽታ ስርጭት እየጨመረ መምጣቱን የደብረማርቆስ ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።

ደብረ ማርቆስ: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ከሐምሌ/2016 ዓ.ም እስከ ጥቅምት/2017 ዓ.ም ባሉት ጊዜያት ከ2ሺህ 50 በላይ የሚኾኑ የማኅበረሰብ ክፍሎች በበሽታው ተጠቂ መኾናቸው ተጠቁሟል። በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር በወባ በሽታ የሚያዙ...

“ከርሃብ ነጻ የኾነ ዓለም መፍጠር” በሚል መሪ መልዕክት ዓለም አቀፍ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ...

አዲስ አበባ: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ከርሃብ ነጻ የኾነ ዓለም መፍጠር" በሚል መሪ መልዕክት ዓለም አቀፍ ጉባኤ በአዲስ አበባ የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም እየተካሄደ ነው። በጉባኤው የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)፣ የአፍሪካ ኅብረት...

ኢትዮጵያ እና ጀርመን በተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ እና በግብርና ምርቶች ላይ በጋራ ለመሥራት መግባባታቸውን የግብርና...

አዲስ አበባ: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና ጀርመን በተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ እና በግብርና ምርቶች ላይ በጋራ ለመሥራት ሥምምነት ላይ መድረሳቸውን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ.ር) አስታውቀዋል። በጀርመን የምግብ እና እርሻ ሚኒስትር ቼም ኧዝደሚር...

“ሁላችንም ያጋጠመን ችግር እና መፍትሔ ላይ በግልጽ ተወያይተን ወደ ሥራ መግባት አለብን” ተቀዳሚ ምክትል...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ''ሠላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሠላም'' በሚል መሪ ሃሳብ የሰሜን ጎጃም ዞን እና የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የመሥሪያ ቤቶች ቡድን መሪዎች ውይይት ተጀምሯል። ውይይቱ በወቅታዊ የሠላም ችግር እና በአገልግሎት አሰጣጥ...

ኢትዮጵያ በኢንተርፖል ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገብረሚካኤል የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በ92ኛው የኢንተርፖል ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ እየተሳተፈ ነው። 92ኛው የኢንተርፖል ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ ስኮትላንድ ግላስኮው እየተካሄደ ይገኛል። በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ...