ተመድ ለኢትዮጵያ እያደረገ ያለውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጠየቀ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ.ር) በኢትዮጵያ የተመድ ዋና ተጠሪ እና የሰብዓዊ ድጋፍ አስተባባሪ ራሚዝ አልካባሮቭ (ዶ.ር) እና በኢትዮጵያ ከሚሰሩ የተመድ ኤጀንሲዎች ጋር በባለብዙ ዘርፎች የትብብር መስክ ዙሪያ...
“የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የሕዝቡን የጤና ስጋት በመለየት ምላሽ እየሠጠ ነው” ሙሉነሽ ደሴ...
ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ ኀላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)፣ በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ እና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኀላፊ ዘሪሁን...
የንግዱ ማኅበረሰብ ሕግን አክብሮ በመሥራት ኀላፊነቱን እንዲወጣ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ተሾመ ዋለ አሳሰቡ።
ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረማርቆስ ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ የሰላም ጉዳይ ላይ ከንግዱ ማኅበረሰብ ከተውጣጡ ነጋዴዎች ጋር ምክክር አካሂዷል።
የደብረማርቆስ ከተማ በጸጥታው መደፍረስ ምክንያት የንግድ እንቅስቃሴው ተቀዛቅዞ ቆይቷል። አሁን ላይ በተገኘው አንጻራዊ ሰላም የተቀዛቀዘውን...
“ጤናማ ሀገርን ለመገንባት ጤናማ ትውልድን መፍጠር የሁሉም ኀላፊነት ሊኾን ይገባል” ጤና ሚኒስቴር
ባሕር ዳር: ኅዳር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የእናቶችን፣ ህጻናትን፣ የአፍላ ወጣቶችን እና ወጣቶችን ጤና ለማሻሻል እየተሠሩ ከሚገኙ ሥራዎች መካከል የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት ዋነኛው ጉዳይ መኾኑን በጤና ሚኒስቴር የእናቶች፣ ህጻናት እና ወጣቶች መሪ ሥራ አሥፈጻሚ ማርያማዊት...
የፌዴራል እና የክልል የሥራ ኀላፊዎች የጎንደር ኮሪደር ልማትን ጎበኙ።
ጎንደር: ኅዳር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ19ኛው የብሔር ብሔረሰቦች ክልላዊ ማጠቃለያ መርሐ ግብር ላይ የተገኙ የፌዴራል፣ የአማራ ክልል እና የሌሎች ክልል የሥራ ኀላፊዎች የጎንደር ከተማን የኮሪደር ልማት ጎብኝተዋል።
በጉብኝታቸውም የአጼ ፋሲል ቤተ መንግሥት እድሳትን እና የፒያሳ...








