ወጣቶች የሙስና ወንጀልን በመከላከል የድርሻቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ።
ወልድያ፡ ታኅሣሥ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን ሀራ ከተማ አሥተዳደር "ወጣቶችን ያማከለ የፀረ-ሙስና ትግል፤ የነገን ሰብዕና ይገነባል" በሚል መሪ መልእክት በዓለም አቀፉ ደረጃ ለ21ኛ ጊዜ በሀገር አቀፍ ለ20ኛ ጊዜ የሚከበረው የጸረ ሙስና...
ምርት እና ምርታማነትን ለማሳደግ በሜካናይዜሽን የታገዘ የግብርና ሥራ እየተተገበረ ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 4/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምርት እና ምርታማነትን ለማሳደግ በሜካናይዜሽን የታገዘ የግብርና ሥራ እየተተገበረ መኾኑን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የሥራ ኀላፊዎች፣ ከተለያዩ ዞኖች የተውጣጡ መሪዎች እና የግብርና...
ከ190 ሺህ ኩንታል በላይ ጥራቱን የጠበቀ ሰሊጥ ለማዕከላዊ ገበያ መቅረቡን ምዕራብ ጎንደር ዞን አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ታኅሳስ 4/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን 190 ሺህ ኩንታል በላይ ጥራቱን የጠበቀ ሰሊጥ ለማዕከላዊ ገበያ መቅረቡን የዞኑ ንግድ እና ገበያ ልማት መምሪያ አስታውቋል። በመምሪያው የግብይት ባለሙያ ጌታቸው ኃይሌ ለኢዜአ...
ከትምህርት ገበታ ውጭ የኾኑ ሕጻናትን መመለስ እና ትውልድን ማስቀጠል እንደሚገባ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን የፋርጣ ወረዳ ትምህርት ጽሕፈት ቤት አዘጋጅነት ትውልድን በትምህርት የመታደግ የንቅናቄ የምክክር መድረክ ተካሂዷል።
በመድረኩ የደቡብ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ ጥላሁን ደጀኔ፣ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ...
በጤና ዘርፍ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት ምርምር አስፈላጊና ወሳኝ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዓለም አቀፍ የጤና ምርምር ጉባዔ እየተካሄደ ነው። የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት 3ኛው ዓመታዊ ዓለም አቀፍ የጤና ምርምር ጉባኤ በባሕርዳር እየተካሄደ ነው።...








