በአማራ ክልል 254 ሺህ ሄክታር መሬት በመስኖ ስንዴ እየለማ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል በ2016 የምርት ዘመን 151 ሺህ 625 ሄክታር መሬት በማልማት 5 ነጥብ 1 ሚሊዮን ኩንታል ስንዴ ማምረት እንደቻለ የግብርና ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ አምሳሉ ጎባው ገልጸዋል። በ2017...

”ጥናቶች ለተግባራዊ የቱሪዝም ልማት ወሳኝ ናቸው ” አህመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ እና በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ትብብር የቱሪዝም አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው። በአውደ ጥናቱ ወቅታዊ የቱሪዝም ኹኔታዎችን የመቋቋም፣ ተቋማዊ አደረጃጀት፣ የአጋር አካላት...

በአማራ ክልል እስካሁን ከ4 ሚሊዮን ሄክታር በላይ ሰብል ተሠብሥቧል።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በ2016/17 መኸር የምርት ዘመን 5 ነጥብ 2 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በዘር ተሸፍኗል። 169 ሚሊዮን ኩንታል ምርትም ይጠበቃል። በክልሉ እስካሁን ድረስ 4 ነጥብ 4 ሚሊዮን ሄክታር ሰብል...

በአማራ ክልል የቱሪዝም ዐውደ ጥናት እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ እና በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ትብብር የቱሪዝም ዐውደ ጥናት በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው። በዐውደ ጥናቱ ቅኝት የአማራ ክልል ወቅታዊ የቱሪዝም ኹኔታዎችን የመቋቋም ተቋማዊ አደረጃጀት...

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦

የሰባት ሐይቆች መገኛዋ ቢሾፍቱ በተቀናጀ የኮሪደር ልማት ላይ ትገኛለች። በከተማዋ የተጀመሩ የተፈጥሮ ጸጋን ወደ ጥቅም የሚቀይሩ የልማት እና የስማርት ሲቲ ተግባራት የሚበረታቱ እንዲሁም የቢሾፍቱን የሀገር ውስጥ እና የውጭ ቱሪስት መናገሻነት በከፍተኛ ሁኔታ የሚያሳድጉ ናቸው። የተቀናጀ የኮሪደር...