አረጋዊያንን በዘላቂነት መደገፍ የሁሉም አካል ልምድ ሊኾን ይገባል።

ደሴ : ታኅሣሥ 12/2017 ዓ.ም(አሚኮ) የደቡብ ወሎ እና የደሴ ከተማ አሥተዳደር በጋራ ለሚያስገነቡት ሁለገብ የአረጋውያን ገቢ ማስገኛ ሕንፃ ግንባታ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር የምክክር መድረክ በደሴ ከተማ ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ የደሴ ከተማ አሥተዳደር ምክትል...

“የሰው ልጆች ንግግርም ይሁን ተግባር ሰላም ሊሆን ይገባል” የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የሃይማኖት አባቶች

ደብረ ማርቆስ: ታኅሣሥ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር የሃይማኖት አባቶች ሰላምን ለማምጣት ትኩረቱን ያደረገ የሰላም ኮንፈረንስ አካሂደዋል። በሰላም ኮንፈረንሱ አሚኮ ያነጋገራቸው የደብረ ማርቆስ ከተማ የሃይማኖት አባቶች በአማራ ክልል የተከሰተው የሰላም መደፍረስ...

የጎንደር ከተማን ሰላም የተረጋጋ ለማድረግ ቁርጠኛ መኾናቸውን ሠልጣኝ የሚሊሻ አባላት ተናገሩ።

በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የሠለጠኑ ሚሊሻዎች ተመርቀዋል፡፡ ሠልጣኝ ሚሊሻዎች በጎንደርና አካባቢው ያለውን የሰላም እጦት ወደነበረበት ለመመለስ ያስችላሉ ነው የተባለው፡፡ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ሚሊሻ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አግየ ታደሰ በጎንደር ከተማ እገታ እና ...

በስንዴ ለመሸፈን ከታቀደው ማሳ ውስጥ 75 በመቶ የሚኾነውን ማልማት መቻሉን የሰሜን ጎጃም ዞን ግብርና...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎጃም ዞን ግብርና መምሪያ በ2017 ዓ.ም የመስኖ ሥራ አፈጻጸም እና የፍራፍሬ እና የቡና ችግኝ ዝግጅት ላይ ከዞኑ ባለሙያዎች እና የሥራ ኀላፊዎች ጋር ውይይት አድርጓል። የመምሪያው ምክትል ኀላፊ...

በአማራ ክልል 254 ሺህ ሄክታር መሬት በመስኖ ስንዴ እየለማ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል በ2016 የምርት ዘመን 151 ሺህ 625 ሄክታር መሬት በማልማት 5 ነጥብ 1 ሚሊዮን ኩንታል ስንዴ ማምረት እንደቻለ የግብርና ቢሮ የሕዝብ ግንኙነት ኀላፊ አምሳሉ ጎባው ገልጸዋል። በ2017...