በበጀት ዓመቱ በወንጀል ጉዳይ የተመዘበረን ከ398 ሚሊየን ብር በላይ የመንግሥት ሃብት ማስመለስ ተችሏል።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሕግ፣ ፍትሕ እና አሥተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን እና የሚደግፋቸውን ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ኀላፊ ብርሃኑ...

በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ 12 ሺህ ነጋዴዎች ሕጋዊ ኾነው እንዲሠሩ ተደርጓል።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳድር ሕገ ወጥ ንግድን በቅንጅት በመከላከሉ አዎንታዊ ለውጥ መምጣቱን አሚኮ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች እና መንግሥታዊ ተቋማት ገልጸዋል። ወይዘሮ ጥላነሽ አብርሃም የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪ ናቸው።...

ዘላቂ ሰላምን ለማምጣት የተሰበሩ እሴቶችን መጠገን ላይ ትኩረት ሰጥቶ መሥራት ይገባል።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዓለም የሰላም መረጃ ጠቋሚ (ጂፒአይ) በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ2024 ያወጣው መረጃ እንደሚያሳየው አይስላንድ፣ ዴንማርክ፣ አየርላንድ፣ ኒውዚላንድ እና ሲንጋፖር በዓለም ላይ ሰላም የሰፈነባቸው ሀገራት ኾነው ተቀምጠዋል። ለዚህ ደግሞ ጠንካራ...

ከ1ሚሊዮን በላይ ለሚኾኑ ዜጎች የሥራ ዕድል ተፈጥሯል።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሥራ አጥ ቁጥርን ለመቀነስ ከመቸውም ጊዜ በላይ እየተሠራ ይገኛል። በዚህ ሂደት ውስጥም በርካቶች ለሥራ በቅተዋል። የሥራ ዕድሎች ከጎበኟቸው ወጣቶች መካከል ወጣት አሸናፊ ሞላ እና ወጣት ሞላ ተስፋው...

ዩኒቨርሲቲዎች የፋሲለደስ ስምምነትን ተፈራረሙ።

ጎንደር: ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የቃል ኪዳን ቤተሰብን ተሞክሮ በመውሰድ በሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች ለማስፋፋት ዩኒቨርሲቲዎች የፋሲለደስ የቃል ኪዳን ስምምነትን ተፈራርመዋል። የፋሲለደስ የቃል ኪዳን ስምምነት የኢፌዴሪ የሰላም ሚኒስትር ሙሐመድ እድሪስ በተገኙበት ነው የተፈረመው።...