አልማ በታች አርማጭሆ ወረዳ ያስገነባቸውን ሁለት የመማሪያ ሕንጻዎች ለአገልግሎት ክፍት አደረገ።
ጎንደር: ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሕንፃዎቹ ስምንት የመማሪያ ክፍሎችን የያዙ ሲኾኑ ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ እንደተደረገባቸው የጎንደር አካባቢ አልማ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ዳይሬክተር ደረጀ ዘውዴ ተናግረዋል።
ተቋማቸው በበጀት ዓመቱ 160 ሚሊዮን ብር ከአባላቱ...
የፋይናንስ ዘርፉ ዘመናዊ እና ተወዳዳሪ እንዲኾን ደንበኞች ላይ ትኩረት ያደረገ የባንክ አገልግሎት መስጠት ያስፈልጋል።
አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አቢሲኒያ ባንክ በመላው ሀገሪቱ ባሉ ቅርንጫፎቹ ተግባራዊ የሚደረግ ከወረቀት ነጻ የባንክ አገልግሎትን አስጀምሯል፡፡
እንደ አውሮፖውያኑ አቆጣጠር በ1996 የተመሠረተው የአቢሲኒያ ባንክ በየጊዜው አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በማስተዋወቅ የባንኩን አገልግሎት የሚያሻሽሉ ሥራዎችን እየሠራ...
“የሕግ የበላይነትን ማረጋገጥ የሕዝባችን የሕልውና ጉዳይ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የመንግሥትን የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸምን...
“የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ እየሠራን የዓለም የምግብ ሥርዓት ጉባኤን ለማስተናገድ ተዘጋጅተናል” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ በጀመረቻቸው ጥረቶች በርካታ ስኬቶች ተመዝግበዋል፤ ለላቀ ስኬትም ጥረቶች ተጠናክረው ቀጥለዋል፡፡
በዚህ ወሳኝ ወቅት ኢትዮጵያ ከጣልያን መንግሥት እና ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ጋር በመቀናጀት ሁለተኛውን የዓለም...
ፀደይ ባንክ በቀጣይ አገልግሎቶችን ዲጂታላይዝ በማድረግ ተደራሽ ለመኾን እየሠራ ነው።
አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፀደይ ባንክ ከማስተር ካርድ እና የሰፖርስ ኤዱኬሸን ጋር አብሮ ለመሥራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሟል።
የፀደይ ባንክ የዲጂታል እና ብራንች ባንኪንግ ምክትል ፕሬዝዳንት ቴዎድሮስ ታደሰ ባንኩ በዘርፉ ሥራ በጀመረባቸው ሦሥት ዓመታት...








