ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ኾነው ተመረጡ።
ባሕር ዳር: ጥር 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሦስተኛ ቀኑን የያዘው የብልጽግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤ ዶክተር ዐቢይ አሕመድን የፓርቲው ፕሬዚዳንት አድርጎ መርጧቸዋል። ተመራጩ የብልጽግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በፓርቲው...
“ደብረ ታቦር መሀል ጀግኖች የጻፉትን ሊቆች ያነቡታል አጅባር ከሜዳው ላይ ለዓለም ይገልጡታል”
ባሕር ዳር: ጥር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጀግኖች አባቶች አያሌ ታሪክ ጽፈውበታል። ከተራራው የገዘፈ ታሪክ አቁመውበታል። ሊቃውንት እንደ አሸዋ በዝተውበታል። እንደ ከዋክብት ደምቀውበታል። እንደ ውቅያኖስ ጠልቀውበታል። በጥበብ የምድር እና የሰማይ ምስጢራትን ዳስሰውበታል። በጥበብ ተራቅቀውበታል።
ጎበዛዝቱ...
እናቶች ለጤና ችግር እንዳይጋለጡ የወሊድ እና የምጥ እንክብካቤን ጥራት ማስጠበቅ ይገባል።
ባሕር ዳር: ጥር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ጥራቱን የጠበቀ የምጥና የወሊድ እንክብካቤ ለሁሉም እናት፤ ለጤናማ እናት" በሚል መሪ መልዕክት በዓለም አቀፍ ለ38ኛ፣ በሀገር አቀፍ ለ19ኛ ፣ በክልል ለ15ኛ ጊዜ የጤናም የእናትነት ወር የማጠቃለያ ሥነ...
“ከቀደመ ባሕላችን ጋር አስተሳስረን፣ከታሪካችን ጋር አዋሕደን፣ ከዘመኑ ጸጋዎቻችን ጋር አሰናስለን ልንጠቀምበት ይገባል” ...
ባሕር ዳር: ጥር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ ኀላፊ መልካሙ ፀጋዬ ለቅዱስ መርቆርዮስ ዓመታዊ ክብረ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
በመልዕክታቸውም የአማራ ክልል ከትውልድ ትውልድ እየተሸጋገሩ በእኛ...
የአጅባር ሜዳ እና የፈረስ ጉግስ ታሪክ!
ባሕር ዳር: ጥር 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፈረስ በተፈጥሮ ካለው ባህሪ አንጻር በደጋማው ክፍል የሚኖር እንስሳት ነው፤ ደቡብ ጎንደር ዞን ደግሞ በርሃ፣ ቆላ፣ ወይና ደጋ እና ደጋ የአየር ጸባይን የያዘ የሀገራችን ክፍል...








