በወልዲያ ቆቦ መንገድ የትራንስፖርት አገልግሎት ችግር እንዳይፈጠር ጊዜያዊ ተለዋጭ መተላለፊያ ተሠራ።

ባሕር ዳር፡ ጥር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በወልዲያ ቆቦ መንገድ የሚገኘው የአሚድ ወንዝ ብረት ድልድይ መሰበሩን ተከትሎ የትራንስፖርት አገልግሎት ችግር እንዳይፈጠር ጊዜያዊ ተለዋጭ መተላለፊያ መንገድ መሠራቱን የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር አስታውቋል። አሥተዳደሩ ድልድዩን በሌላ ለመተካት...

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና ጀስቲስ ፎር ኦል ፕሪዚን ፌሎሺፕ ኢትዮጵያ በጋራ...

ባሕር ዳር: ጥር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና ጀስቲስ ፎር ኦል በትብብር በመሥራት የዳኝነት እና የፍትሕ ሥርአቱ ውጤታማነትን ማደበር የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ በተለያዩ ደረጃዎች የሚደረጉ የሰው ሀብት...

የአራት ኪሎ ፕላዛ የእግረኞች የውስጥ ለውስጥ ማሳለጫ መንገድ ግንባታ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾነ።

አዲስ አበባ: ጥር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በአዲስ አበባ ከተማ የአራት ኪሎ ፕላዛ የእግረኞች የውስጥ ለውስጥ ማሳለጫ መንገድ ግንባታ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾኗል። የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር በኮሪደር ልማቱ ሠርቶ ካጠናቀቃቸው በርካታ ሥራዎች መካከል...

ከዘጠኝ ሚሊዮን በላይ የመማሪያ መጻሕፍት ተሰራጭቷል።

ባሕር ዳር: ጥር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሴቶች፣ ሕጻናት፣ ወጣቶች እና ማኀበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የትምህርት ቢሮን የስድስት ወር የሥራ አፈጻጸም በባሕር ዳር ከተማ እየገመገመ ነው። በአማራ ክልል በምክትል...

“የንግዱ ዘርፍ ለዘላቂ ሰላም ግንባታ ኀላፊነቱን ሊወጣ ይገባል” የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ

አዲስ አበባ: ጥር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "የግሉ ዘርፍ ሚና በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ግንባታ" በሚል መሪ መልዕክት የኢትዮጵያ ንግድ እና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ከሰላም ሚኒስቴር እና ሴንተር ፎር ኢንተርናሽናል ፕራይቬት ኢንተር ፕራይዝ ከተባለ የአሜሪካ...