የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ በጎንደር እየተገነቡ ያሉ የመሠረተ ልማቶች ሥራዎችን ለመመልከት...
ጎንደር: ጥር 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ፣ ሚኒስቴር ድኤታዎች፣ የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር እና የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን የሥራ ኀላፊዎች ናቸው ጎንደር ከተማ የገቡት።
በቆይታቸውም በጎንደር ከተማ በመልማት ላይ...
የወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት ከተለያዩ ተቋማት ጋር ተናቦ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሴቶች፣ ሕጻናት፣ ወጣቶች እና ማኀበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የክልሉን ወሳኝ ኩነቶች ምዝገባ አገልግሎት የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት አድምጧል። የክልሉ ወሳኝ ኩነቶች...
በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አቅጣጫ ኢትዮጵያ በኮሪደር ልማት ከተሞቿን በመቀየር ላይ ትገኛለች።
ይኽም ሥራ እንቅስቃሴን ያሳልጣል፣ የኢኮኖሚ እድል ያሰፋል ለመኖሪያ ምቹ ከባቢ ይፈጥራል። በመኪና መንገዶች፣ በእግረኛ ጎዳናዎች እና የብርሃን ግብዓት የማሳደግ ሥራዎች ላይ የፈሰሱ መዋዕለ ንዋዮች የመኖሪያ ቤቶችን ከንግድ ሥፍራዎች ያስተሳሰሩ፤ የዘመናዊ መሠረተ ልማትን ከዘላቂነት ጋር...
በአካባቢው የሚገኙ የማዕድን ጸጋዎችን ለይቶ ለመጠቀም እየተሠራ መኾኑን የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ጥር 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የማዕድን ሀብት ልማት መምሪያ በአካባቢው የብረት፣ የወርቅ፣ የሲሚንቶ፣ የሴራሚክ፣ የግራናይት እና የኖራ ማዕድናት በስፋት መኖራቸው በጥናት ተረጋግጧል ብሏል፡፡ ኾኖም እነዚህ የከበሩ ማዕድናት ለምተው ለሀገራዊ...
የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲዬም የደረጃ ማሻሻያ ግንባታ በጥራት እና በፍጥነት እየተከናወነ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሴቶች፣ ሕጻናት፣ ወጣቶች እና ማኀበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የወጣቶች እና ስፖርት ቢሮን የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው። የባሕር ዳር ዓለም አቀፍ ስታዲዬም የካፍ...








