የሴቶችን ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎ እና ተጠቃሚነት ማረጋገጥ እንደሚገባ ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ አሳሰቡ።

ባሕር ዳር: የካቲት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሴቶች ፌዴሬሽን "የተደራጀ የሴቶች ተሳትፎ ለሰላም እና ለዴሞክራሲ" በሚል መሪ መልዕክት 3ኛ መደበኛ ጉባኤውን በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው። በጉባኤው ላይ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል...

የአማራ ሴቶች ፌዴሬሽን 3ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: የካቲት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሴቶች ፌዴሬሽን "የተደራጀ የሴቶች ተሳትፎ ለሰላም እና ለዴሞክራሲ" በሚል መሪ መልዕክት 3ኛ መደበኛ ጉባኤውን በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው። በጉባኤው ላይ ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ፣ የአማራ ክልል ምክር...

የአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ እንዲያገኙ የታየው ቁርጠኝነት ለሌሎች ምሳሌ እንደሚኾን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።

ባሕር ዳር: የካቲት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ እና ደቡብ አፍሪካ ቀጣና ሀገራት መሪዎች የአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሔ እንዲያገኙ ያሳዩት ቁርጠኝነትና አጋርነት ለሌሎች ምሳሌ እንደሚሆን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የምስራቅ አፍሪካ ማኅበረሰብ (EAC) እና የደቡባዊ...

የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው የተሀድሶ ሥልጠና ሲወስዱ ቆይተው ለተመለሱ ሠልጣኞች አቀባበል ተደረገ።

ደብረ ማርቆስ: የካቲት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው በጎንደር አዘዞ ጠዳ የተሀድሶ ሥልጠና ሲወስዱ ቆይተው ለተመለሱ ሠልጣኞች የምሥራቅ ጎጃም ዞን አሥተዳደር አቀባበል አድርጓል። ሥልጠናውን ወስደው ከተመለሱ ሠልጣኖች መካከል አቶ ጌትነት አስፋው ሲሄዱበት...

በአሁኑ ወቅት የኮሪደር ልማት በአማራ ክልል ሰባት ከተሞች በመስፋፋት ላይ ይግኛል፡፡

የኮሪደር ልማት በከተሞቹ የራስ ዐቅም፣ ከሕዝብ ተሳትፎ፣ ከፌዴራልና ከልዩ ልዩ ድጋፎች በሚገኝ ዐቅም እየተተገበረ ነው። በባሕር ዳር፣ ጎንደር፣ ደሴ፣ ኮምቦልቻ፣ ደብረ ብርሃን፣ ደብረ ማርቆስ እና ወልድያ ከተሞች ተጀምሮ 32 ነጥብ 23 ኪ.ሜ መንገድ 27...