“ተቋማት በቅንጅት በመሥራት የሕዝብን ችግር መፍታት አለባቸው” የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ

ባሕር ዳር: የካቲት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የአሥተዳደር ጉዳዮች ዘርፍ ተቋማት የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ ላይ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች አስተባባሪ እና የሰላም እና ጸጥታ...

የመንግሥትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ወጣቶች ለተሐድሶ ሥልጠና ወደ ጠዳ የሥልጠና ማዕከል ገቡ።

ጎንደር: የካቲት 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ ወጣቶች ለተሐድሶ ሥልጠና ወደ ጠዳ የሥልጠና ማዕከል ገብተዋል። ሠልጣኞቹ ለታጣቂዎች መረጃ በመሥጠት፤ ሎጅስቲክ በማቅረብ እና ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ መኾናቸው ተነስቷል። የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ...

የጤና አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አስታወቀ።

ከሚሴ: የካቲት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን ከፍ ያለ ቋት ጉባኤ ምስረታ በከሚሴ ከተማ አካሂዷል። በጉባኤ ምስረታው የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ቢሮ ኀላፊ ገስጥ ጥላሁን በጤናው ዘርፍ ውጤታማ...

ዓለማቀፉ የገንዘብ ድርጅት ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ።

አዲስ አበባ: የካቲት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መንግሥት ባለፈው ሐምሌ/2016 ዓ.ም ሀገር በቀል የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ተግባራዊ ማድረጉ ይታወሳል። የዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይ ኤም ኤፍ) ሥራ አሥፈጻሚ ቦርድ የኢኮኖሚ ማሻሻያውን መደገፍ የሚያስችል ለኢትዮጵያ...

“መምህራን በአስቸጋሪ ኹኔታ ውስጥም ኾነው ሙያዊ ግዴታቸውን እየተወጡ ነው” የመምህራን ማኅበር

ደባርቅ: የካቲት 02/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎንደር ዞን ትምህርት መምሪያ ክፍተቶችን ለመሙላት የሚያስችል የስድስት ወራት የትምህርት አፈፃፀም ግምገማ በደባርቅ ከተማ አካሂዷል። በግምገማ መድረኩ ላይ የተገኙት የሰሜን ጎንደር ዞን ትምህርት መምሪያ ኀላፊ ክቡር አሰፋ፣ በዞኑ...