በባሕር ዳር ከተማ በዓባይ ወንዝ ዳርቻ የሚያድሩ ታቦታት በድምቀት ወደ ባሕረ ጥምቀቱ እየወረዱ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር በተለምዶ ዓባይ ማዶ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሚገኙ ታቦታት ከየአድባራቱ ወጥተው ወደማደሪያቸው እያመሩ ነው። ታቦታቱ የሚወርዱት በታላቁ የዓባይ ወንዝ ዳርቻ ነው። ነገ የሚካሄደው ሥርዓተ ጥምቀትም በዚሁ...

ጌጥ እና ውበት በጥምቀት

ባሕር ዳር: ጥር 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በዓደባባይ ከምታከብራቸው ታላላቅ በዓላት አንዱ የጥምቀት በዓል ነው፡፡ ‹ጥምቀት› ማለት በውኃ ውስጥ መጠመቅ፣ መጥለቅ፣ መንጻት ማለት እንደኾነ ሃይማኖታዊ አስተምሮው ያስረዳል፡፡ የአማራ...

የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ.ር) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የተገነቡ...

ባሕር ዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የውኃ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ.ር) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በአርጡማ ፉርሲ እና በደዋ ጨፋ ወረዳዎች የተገነቡ ሦስት የውኃ ፕሮጀክቶችን መርቀዋል። በምርቃት ሥነ ሥርዓቱ...

እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሣችሁ! አደረሰን!

የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለከተራ እና ጥምቀት በዓል አደረሳችሁ ሲል የመልካም ምኞት መልዕክት አስተላልፏል። የጥምቀት በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ትልቅ ሥፍራ የሚሰጠው በየዓመቱ በደማቅ አከባበር የሚከበር የአደባባይ...

በባሕርዳር ታቦታት ወደ ጥምቀተ ባሕር እየወረዱ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር የጥምቀት በዓል ዋዜማ የከተራ ሥነ ሥርዓት እየተካሄደ ነው። የአድባራት እና የገዳማት ታቦታት ከመንበረ ክብራቸው ወጥተው የጣና ሐይቅ ዳርቻ ባሕረ ጥምቀት እያመሩ...