“ኹላችንም የሀገሬ ጉዳይ ያገባኛል፤ ሰላም እናምጣ በሚል ሐሳብ መትጋት ግድ የሚልበት ወቅት ላይ ነን”የሀገራዊ...
አዲስ አበባ፡ መጋቢት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሥራውን ከመጀመሩ በፊት ከሃይማኖት አባቶች፣ ከሀገር ሽማግሌዎች እና ከሰላም እናቶች ጋር የትውውቅ፣ የጸሎትና የምርቃት መርኃግብር እያካሄደ ነው።
በመርኃግብሩ ላይ የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ...
የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን የ134 ሚሊዮን ብር በላይ ሰብዓዊ ድጋፍ እና የመልሶ ማቋቋም ፕሮጀክት አስጀመረች፡፡
አዲስ አበባ፡ መጋቢት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በጸጥታ ችግር እና በጦርነት ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የሚቀርብ የ134 ሚሊዮን ብር በላይ ሰብዓዊ ድጋፍ እና የመልሶ ማቋቋም ፕሮጀክት አስጀመረች፡፡
ዛሬ በይፋ የተጀመረው ፕሮጀክት በአማራ፣...
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሀገራዊ ዲፕሎማሲ የቅንጅት መድረክ ውይይት መርኃግብር እያካሄደ ነው።
መጋቢት 16/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሀገራዊ ዲፕሎማሲ የቅንጅት መድረክ ውይይት መርኃግብር እያካሄደ ነው።
ከተመሰረተ 10 ዓመታት ያስቆጠረ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ የቅንጅት መድረክ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት፣ የተለያዩ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች፣ የፋይናንስ ተቋማትና ጉምሩክን ጨምሮ...
የአሸባሪውን የትግራይ ቡድን የዳግም ወረራ ዝግጅት ለመቀልበስ ጠንካራ የውስጥ ዝግጅት ማድረግ እና አንድነትን መጠበቅ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በጉባኤው የሥራ አፈፃፀም እና የቀጣይ አቅጣጫዎች ያቀረቡት ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ የክልሉ መሥተዳድር ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ ደንብ በማውጣት...
”ኤችአር 6600 ከፀደቀ የኢትዮጵያና የአሜሪካን ግንኙነት የሚሽር ነው” ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፡ መጋቢት 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሳምንታዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሰጡት መግለጫ የኤች አር 6600 ፍላጎት እስካሁን በኢትዮጵያ የተሠሩ መልካም ተግባራትን ኹሉ የሚክድና የሚሸረሽር...








