የማዕቀብ ረቂቅ ሕጎቹ ከውጫሌ ውል በምን ይለያሉ?
ባሕር ዳር: መጋቢት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ታሪክ ራሱን ብዙ ጊዜ ሲደግም እየታዘብን ነው፡፡ ዛሬም የሰላም እጦታችንን እንደ ምክንያት፤ ድህነታችንን እንደጉልበት እየተጠቀሙ የእጅ አዙር ቅኝ ግዛት ክንዶቻቸውን ሲያሳርፉብን እናስተውላለን፡፡ ሰብዓዊነት እንደ መነሻ፣ ዴሞክራሲ እንደ...
ኤች.አር 6600 እና ኤስ 3199 ረቂቅ ሕጎችን ለማስቆም የተጀመረው ጥረት ተጠናክሮ እንዲቀጥል መንግሥት ጥሪ...
መጋቢት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካ ኮንግረንስ የሚቀነቀንላቸው ኤች.አር 6600 እና ኤስ 3199 ረቂቅ ሕጎችን ተፈጻሚነት እንዳይኖራቸው ለማስቆም በሀገር ውስጥና በውጪ የተጀመሩ እንቅስቃሴዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥሪ አቅርቧል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዐቀባይ...
ʺክርስቲያን በጸሎት ሙስሊም በሶላት፣ እምዬ ኢትዮጵያ የእምነት ባላደራ ደጀ ሰላም ናት”
ባሕር ዳር: መጋቢት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) እንዳይገፏት ዓለት ላይ የጸናች፣ እንዳይሽሯት በደም ማሕተም የታተመች፣ በአጥንት የጠነከረች፣ በማይበጠስ የምስጢር ገመድ የታሰረች፣ በማይደፈር ጥላ ሥር የተጠለለች፣ ከገዘፉት የገዘፈች፣ ከጠነከሩት የጠነከረች፣ ውዥንብር የማያናውጻት፣ መከራ የማያስደነግጣት፣ ወርቃማው...
የክርስትና እና የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች የጾም ወቅቶችን በችግር ውስጥ ያሉ ወገኖችን በመደገፍ ሊያሳልፉ እንደሚገባ...
ባሕር ዳር: መጋቢት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሕዝብ የሽምግልና ሥርዓት ማኀበር የዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ነዋሪዎች የገጠማቸውን የርሃብ አደጋ ለመታደግ የክርስትና እና የእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ሊደግፉ እንደሚገባ ጥሪ አቅርቧል።
ድጋፉ የሚሰባሰበው "የጾም...
“በእስር ቤት ከነበርንበት አስከፊ ሁኔታ ወጥተን ለሀገራችን በመብቃታችን ተደሰተናል” ከሳዑዲ ተመላሽ ኢትዮጵያውያን
መጋቢት 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሳዑዲ አረቢያ እስር ቤቶች ከነበርንበት አስከፊ ሁኔታ ወጥተን ለሀገራችን በመብቃታችን ተደስተናል ሲሉ ከስደት ተመላሽ ዜጎች ገለጹ፡፡
መንግሥት በእስር ቤት ውስጥ የሚገኙ ሌሎች ኢትዮጵያዊያንን ወደ ሀገር ቤት ለመመለስ የጀመረውን ጥረት አጠናክሮ እንዲቀጥልም...








