❝እማማ በጀግንነት ጠብቁኝ፣ በአንድነት አስከብሩኝ ብላለች❞

ግንቦት 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) እንቅልፍእንዳይጥላችሁ፣ ክፉ ነገር እንዳይገዛችሁ፣ በአንድነታችሁ ነፋስ እንዳይገባባችሁ፣ ፍቅራችሁን ጠላት እንዳያይባችሁ፣ ጉልበታችሁን ፈሪ እንዳይለካባችሁ፣ ሡሪያችሁን እንዳይገመትባችሁ፣ የማትገመቱ ጀግኖች፣ የማትደፈሩ አንበሶች፣ የማትጨበጡ ነብሮች ኹኑ፡፡ እትብት የተቀበረባት፣ ተድላና ደስታ የታየባት፣ ጠላቶች የእጅ መንሻ...

“የፖሊስ ተቋማትን የማዘመንና የማጠናከር ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

ግንቦት 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የፖሊስ ተቋማትን የማዘመንና የማጠናከር ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አስታወቁ። “በመስዋዕትነታችን የሀገራችን ሰላምና አንድነት ይረጋገጣል” በሚልመሪ ሃሳብ ለፀጥታ አካላት የምሥጋናና ዕውቅና አሠጣጥ ፕሮግራም በዛሬው...

በካናዳ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊ ለኮምቦልቻ ሆስፒታል የ9 ሚሊየን ብር የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ።

ግንቦት 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ነዋሪነታቸውን በካናዳ ያደረጉት ኢትዮጵያዊ ለኮምቦልቻ አጠቃላይ ሆስፒታል 9 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረጉ፡፡ ድጋፉን ያደረጉት አቶ ከበደ ሃይለማሪያም የህክምና ቁሳቁሱ ከቤተሰቦቻቸውና ከጎደኞቻቸው ጋር በመሆን ያሰባሰቡት ነው፡፡ አቶ ከበደ ከዚህ...

የአውስትራሊያው ፎርትስኪው ፊውቸር ኢንዱስትሪ በኢትዮጵያ አረንጓዴ ሃይድሮጂንና አሞኒያ በማምረት ሊሰማራ ነው።

አዲስ አበባ:ግንቦት 26/2014 ዓ.ም(አሚኮ) የአውስትራሊያ የኢንቨስትመንት ተቋም የኾነው ፎርትስኪው ፊውቸር ኢንዱስትሪ በኢትዮጵያ አረንጓዴ ሃይድሮጂንና አሞኒያ ምርት ላይ በመሰማራት ለታዳሽ ኀይል ለማዋል እንደሚሠራ ከገንዘብ ሚኒስቴር ጋር በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ይፋ አድርጓል፡፡ የገንዘብ ሚኒሰትር አሕመድ...

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2015 የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት 786 ነጥብ 61 ቢሊየን ብር እንዲሆን...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 26/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2015 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት 786 ነጥብ 61 ቢሊየን ብር እንዲሆን ውሳኔ አሳለፈ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 9ኛ መደበኛ ስብሰባ በ2015...