“በኮሮና ወረርሽኝና በጦርነት ውስጥ ኾነንም ባለፉት ሦስት ዓመታት በመንገድ ግንባታ አስደማሚ ሥራ ተሠርቷል” ጠቅላይ...
ሰኔ 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሕዝብ ተወካዮች 6ኛ ዙር 1ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 13ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ በሀገሪቱ የመንገድ መሠረተ ልማት ግንባታ ላይ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
ከለውጡ በፊት በኢትዮጵያ ውስጥ የነበረው...
ሰው ሰራሽ እና የተፈጥሮ አደጋዎች እንደ ሀገር ለማሳካት የተያዘው ዕቅድ በታሰበለት ልክ እንዳይሄድ ማድረጋቸውን...
ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት በሰጡት ማብራሪያ እንዳሉት ባለፉት አራት ዓመታት የተከሰቱ ሰው ሰራሽና ተፈጥሯዊ አደጋዎች ለማሳካት የታሰበውን ዕቅድ በታሰበለት ልክ እንዳይሄድ ማድረጋቸውን ተናግረዋል፡፡
ፈተናዎችን በሚገባ...
ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኑሮ ውድነት እና በትምህርት ጉዳዮች የሰጧቸው ማብራሪያዎች፦
👉 በባለፉት ሦስት ዓመታት 2 ሺህ 150 ትምህርት ቤቶች ተገንብተዋል፡፡
👉 የተገነቡት ትምህርት ቤቶች ከመዋእለ ሕፃናት ጀምሮ እስከ ሁለተኛ ደረጃ የሚያካትት ነው።
👉 ከ15 ሺህ በላይ የማስፋፊያ ግንባታዎች በመከናወናቸው ተማሪዎች ሳይጣበቡ እንዲማሩ አስችሏል፡፡
👉 በትምህርት ቤት ምገባ...
በኢትዮጵያ አየር መንገድና በኢትዮ ቴሌኮም ከፍተኛ ለውጦች መመዝገባቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገለጹ፡፡
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ላነሷቸው ጥያቄዎች ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡
ኢትዮ ቴሌኮምና የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮሮና ቫይረስ ወረረሽኝ፣ ጦርነትና ሌሎች ችግሮች እያሉ ለውጥ ላይ...
የምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ያነሷቸው ሃሳቦችና ጥያቄዎች።
👉የኢትዮጵያ የደኅንነትና የጸጥታ ተቋማት የጀመሩትን ተቋማዊ ግንባታ አጠናክረው እንዲቀጥሉ፡፡
👉የመንግሥት በሀገሪቱ ሕግ የማስበር ዘመቻ መልካም ውጤቶች እየጠመዘገቡ ነው፡፡ የሕግ ማስበሩ ዘመቻ የኅበረሰቡን የሕግ ይከበርልን ጥያቄ እየመለሰ ስለሆነ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት፡፡
👉በአማራ ክልል በአንዳንድ አካባቢዎች...








