“በአዲሱ ዓመት ለሀገራችሁ እያደረጋችሁ ያላችሁትን ሁሉን አቀፍ ድጋፍ አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉ እጠይቃለሁ” አምባሳደር ስለሺ በቀለ

ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በመላው አሜሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን በአዲሱ ዓመት ለሀገራቸው እያደረጉት ያለውን ሁሉን አቀፍ ድጋፍ አጠናክረው እንዲቀጥሉ አምባሳደር ስለሺ በቀለ ጠየቁ። በአሜሪካ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ስለሺ በቀለ፤ በመላው አሜሪካ ለሚገኙ ኢትዮጵያውያን...

“የኢትዮጵያን ጠላቶች አንድ ኾነን እንመክታለን፤ አዲሱን ዓመት በፍቅርና በተስፋ እንቀበላለን” የወልቃይት ጠገዴ...

ሁመራ: ጳጉሜን 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አሥተዳዳሪ አሸተ ደምለው የ2015 ዓ.ም አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል። በመልእክታቸውም የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ሕዝብ ለዓመታት ስቃይ በበዛበት፣ መከራ በፀናበት፣...

እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ፣ አደረሰን! ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአዲስ አመት እንኳን አደረሳችሁ...

ሙሉ መልእክቱ ቀጥሎ ቀርቧል፦ ዘመን አልፎ ዘመን ሊተካ፣ አሮጌ ምዕራፍ ተዘግቶ አዲስ ምዕራፍ ሊገለጥ፣ መጪውን ዘመን ልንቀበለው በምንዘጋጅበት በዛሬው የዋዜማ ምሽት ላይ ሆነን፣ ዐይነ ሕሊናችን ያሳለፍነውን ዓመት በትውስታ፣ መጭውን ደሞ በአዲስ ተስፋ ማስተናገዱ አይቀርም። ያገባደድነውን ዓመት...

“አዲስ ዓመት በተበሰረ ቁጥር የኢትዮጵያም ተስፋ እየተበሰረ እንደሆነ እያሰብን መሥራት አለብን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

ባሕር ዳር፡ ጳጉሜን 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠላቶቻችን አርፈው የሚቀመጡት በሁሉም ዘርፍ ብቃት ላይ መገኘታችንን ሲረዱ፣ በስትራቴጂ፣ በቁሳቁስና በቴክኖሎጂ አቅም በልጠው ሊያሸንፉን እንደማይችሉ ሲያውቁ ብቻ መሆኑን የጠቆሙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፤ አዲስ ዓመት...

“አሸባሪው ሕወሃት ሥሪቱ እና ፍጥረቱ በተቃርኖ የተሞላ ነው” በወልድያ ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ጥናት መምህር

ወልድያ፡ ጳጉሜን 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሽብር ቡድኑ ሕወሓት ሰላማዊ አማራጮችን ሁሉ ጥሶ በኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ለሦስተኛ ጊዜ ግልጽ ጦርነት ካወጀ ሳምንታት እየተቆጠሩ ነው። በእያንዳንዷ የሽብር ቡድኑ ፀረ-ኢትዮጵያዊ እንቅስቃሴው ሁሉ የሰላም እጆች ከኢትዮጵያ ሕዝብ ዘንድ...