በሰሜን ኢትዮጵያ በተፈጠረው ግጭት ከቁጥጥር ውጪ የወጣ ነገር የለም – አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “በሰሜን ኢትዮጵያ በተፈጠረው ግጭት ከቁጥጥር ውጪ የወጣ ነገር የለም፤ ሁሉም ነገር በታቀደው መሰረት እየሄደ ነው” ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ሚኒስትር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ገለጹ።
መንግስት የአፍሪካ ሕብረት...
አሸባሪው ወያኔ ለትግራይ ክልል ነዋሪዎች የሚላከውን ሰብዓዊ ድጋፍ ለራሱ በመጠቀም ለሕዝብ ያለውን ግዴለሽነት አሳይቷል...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ወያኔ ለትግራይ ክልል ነዋሪዎች የሚላከውን ሰብዓዊ ድጋፍ ለራሱ ጥቅም በማዋል ለሕዝብ ያለውን ግዴለሽነት በተግባር ማሳየቱን የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ትዴፓ) ሊቀ-መንበር ዶክተር አረጋዊ በርሔ ተናግረዋል።
በተደጋጋሚ ህዝብ ላይ በደል...
ጎርጎራ – የመጻዒው ዘመን ሙሽራ!
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዘመናት መካከል ኢትዮጵያ ውስጥ ወደ ስልጣን ርካብ የተቆናጠጡ ሁሉ ዐይናቸውን ከዚህ አካባቢ አይነቅሉም ነበር አሉ፡፡ የዘመናዊቷ ኢትዮጵያ አንጥረኛ እና ጥበበኛ የሆኑት ቋረኛው ንጉስ የመሪነት ጥበብ ስንቃቸውን የቋጠሩት፣ የታላቅነት...
ኢትዮጵያ በአፍሪካ-ሕንድ የመከላከያ ኃይል ውይይት ላይ እየተሳተፈች ነው።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በመከላከያ ሚኒስትሩ ዶክተር አብረሃም በላይ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በሕንድ ጉጃራት ግዛት ጋንዲናጋር ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ-ሕንድ የመከላከያ ኃይል ውይይት ላይ እየተሳተፈ ይገኛል።
በውይይቱ ላይ ንግግር ያደረጉት ዶክተር አብረሃም በላይ፣...
“ባለብዙው መክሊት ሀዲስ ዓለማየሁ!”
ባሕር ዳር: ጥቅምት 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በየትኛው ዘርፍ እንደማታነሳቸው ማሰብ ይከብዳል፡፡ ምዕራባዊያን ግን ወደው ሳይሆን ተገድደው ይህንን ሙሉ ሰው በጸጸት ያስቡታል፤ በሚገባ ነግሯቸው አልገባቸውም መክሯቸው አልተረዱትም፡፡
ዓለም ዛሬ ላይ በሚጨነቅበት የኒውክለር ማብላላት ጅማሮን ከስምንት...








