“ሁሉም ወገን ኢትዮጵያ ከያዘችው እውነት ጎን መሰለፍ ይገባዋል” አንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ‘ለኢትዮጵያ እቆማለሁ ድምጼን አሰማለሁ’ በሚል መሪ ሃሳብ በመጪዉ ቅዳሜ በሚደረገው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በመሳተፍ ኢትዮጵያ ከያዘችው እውነት ጎን መቆም እንደሚገባ አንጋፋው አርቲስት ደበበ እሸቱ ተናገሩ።
አርቲስት ደበበ እሸቱ ከኢዜአ...
አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን መንግሥት በአፍሪካ ህብረት በኩል በሚካሄደው የሰላም ንግግር ላይ ለመሳተፍ ዝግጁ መሆኑን...
ባሕር ዳር: ጥቅምት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት በአፍሪካ ህብረት በኩል በሚካሄደው የሰላም ንግግር ላይ ለመሳተፍ ዝግጁ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትሩ ብሄራዊ ደኅንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን አስታወቁ።
አምባሳደሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፥ የአፍሪካ ህብረት የሰላም...
አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እንዳይኖራት መደረጉ በየትኛውም መመዘኛ ተቀባይነት የለውም- የሩሲያ የውጭ...
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የበርካታ ሕዝብ መኖሪያ እና እምቅ የተፈጥሮ ሀብት ባለቤት የሆነችውን አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እንዳይኖራት መደረጉ አሁንም የቅኝ ግዛት ስሜቱ እንዳለ ማሳያ መሆኑን የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር...
በሰሜን ወሎ ዞን የሚገኙ ከተሞች ከአላማጣ ሰብስቴሽን ኤሌክትሪክ እንዲያገኙ ጥገና ሊጀመር ነው
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን የሚገኙ ከተሞች እና አካባቢው የኤሌክትሪክ ኃይል የሚያገኙት ከአላማጣ ሰብስቴሽን በመሆኑ የጥገና ሥራው በቅርቡ እንደሚጀመር የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ሞገስ መኮንን ገልጸዋል።
የጥገና ሠራተኞቹ...








