የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም እና የኢትዮጵያን እውነት የሚደግፍ ሰልፍ በአማራ ክልል የፊታችን እሑድ ይካሔዳል

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም እና የኢትዮጵያን እውነት የሚደግፍ ሰልፍ ጥቅምት 13/2015 ዓ.ም ሊካሄድ መኾኑን የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኀላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ገልጸዋል። አቶ ግዛቸው የውጭ ተላላኪዎች...

የትግራይ ክልል ሕዝብ የአሸባሪው ወያኔ አመራሮችን ለፍርድ ማቅረብ አለበት-ዶክተር አረጋዊ በርሔ

ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የትግራይ ክልል ሕዝብ ለዓመታት ግፍ እየፈጸሙበት ያሉትን የአሸባሪው ወያኔ አመራሮች ለፍርድ ማቅረብ እንዳለበት የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አረጋዊ በርሔ (ዶ/ር) ተናገሩ። ሕዝቡ በአንዳንድ የውጭ ኃይሎችና በሽብር ቡድኑ መሪዎች ሴራ...

ለኢትዮጵያ እቆማለሁ ድምፄን አሰማለሁ” በሚል ነገ በመስቀል አደባባይ የሚካሄደው የድጋፍ ሰልፍ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን...

አዲስ አበባ: ጥቅምት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ነገ በመስቀል አደባባይ የሚካሄደው የድጋፍ ሰልፍ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቅቆ ወደ ሥራ መግባቱን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረኃይል አስታወቀ። የድጋፍ ሰልፉ ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆኑም...

የኢትዮ – ኬንያ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ኃይል መስጠት ሊጀምር ነው።

ጥቅምት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮ - ኬንያ ባለ 500 ኪሎ ቮልት የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር በቀጣዮቹ ሁለት ሳምንታት ኃይል ማስተላለፍ ይጀምራል። ኅብረተሰቡ ከኃይል ማስተላለፊያ መስመር ተሸካሚ የብረት ምሰሶዎች ንክኪ እንዲርቅም ተጠይቋል። በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የማስተላለፊያ መስመሮችና...

“ጫካ ውስጥ የሚኖረው አምበሳ መሆኑን መዘንጋት የለባችሁም፤ ለዚህም አድዋ ምስክር ነው!”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለራሳቸው የሚሰጡት የተሳሳተ ግምት እና ትርክት ገደብ የለውም፡፡ ምዕራባዊ ሆኖ መፈጠር ምሉዕነት ተደርጎ የተሳለበት ወቅት ሩቅ ነው፡፡ ለረጂም ዘመናት ሌላው ዓለም በእነርሱ ዘንድ ዋጋ ቢስ ተደርጎ ሲቆጠርም ቆይቷል፡፡...