ʺስፖርት መዝናኛ ብቻ አይደለም፣ ስፖርት ኢኮኖሚም ነው” ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳርን ዓለም አቀፍ ስታዲዬም ሁለተኛ ዙር ቀሪ ሥራዎችን ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል፡፡ ሥራውን ያስጀመሩት የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ባሕርዳር ከተማ የተዋበችና የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካና የቱሪዝም ማዕከል ናት...

ʺማይካድራ ትታወሳለች፣ ሳትረሳም ትታሰባለች”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደል ሳይገኝባቸው፣ ሐጥያት ሳይቆጠርባቸው በግፍ አልቀዋልና እናስባቸዋለን፣ የነገዋን ጀንበር ማየት እየጓጉ፣ በፍስሃና በደስታ መኖር እየፈለጉ በግፍ ሞተዋልና እናስባቸዋለን፣ ኮልታፋ አንደበት ያላቸው ልጆች ከአባታቸው እግር ሥር እየተሹለከለኩ አባቶቻቸውን እንዲምሩላቸው...

የሰላም ስምምነት ሂደቱ በኬኒያ መካሄድ መቀጠሉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ።

አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥትና የሕወሃት ከፍተኛ ወታደራዊ መሪዎች በናይሮቢ እያደረጉ የሚገኙት ምክክር አሁንም መቀጠሉን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አስታውቋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር መለስ ዓለም በሳምንታዊ መግለጫው...

የጥበብ ሰው ሽኝት!

ባሕር ዳር: ጥቅምት 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የተወለደው ጥንታዊቷ ኢትዮጵያ በምሥራቅ አቅጣጫ የመጡትን ወዳጆቿን በፍቅር፤ ጠላቶቿን ደግሞ አይበገሬነቷን አሳይታ በምትሸኘው ድሬድዋ ነው፡፡ የሰላም፣ የፍቅር፣ የእንግዳ ተቀባይነት እና የመቻቻል ተምሳሌት በኾነችው ድሬ 1940 ዓ.ም እንደተወለደ የሚነገርለት...

“የሞትነው እንደ ሀገር ነው፣ የተነሳነው እንደሀገር ነው፣ ትንሣዔያችን የጋራ ነው፣ ጥቅምት ሃይ አራትን ሁልጊዜም...

ሁመራ: ጥቅምት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመከላከያ ሠራዊት የተካደበትን ቀን ጥቅምት 24 ምክንያት በማድረግ ዝክረ ሰማእታት መርሃ ግብር በወልቃይት ጠገዴ ቃብቲያ ሁመራ ተካሂዷል። በዝክረ ሰማእታት መርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት ኮሎኔል ተስፋዬ ኤፍሬም ‟የሞትነው እንደ ሀገር ነው፣...