ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በዓለም መድረክ ኢትዮጵያን ወክለው ላገለገሉ አምባሳደሮች ምስጋና አቀረቡ።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተለያዩ ሀገራት እና ተቋማት ኢትዮጵያን ወክለው ሲያገለግሉ ለቆዩ አምባሳደሮች ምስጋና አቀረቡ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ “ሀገርን ማገልገል ዕድል፣ ተልዕኮን መፈጸም ደግሞ...
ተስፋን ያነገበው የመገጭ ግድብ ሥራ
ጎንደር፣ ታኅሣሥ 25 ፣ 2015 (አሚኮ) ለጥም ይደርሳል ተብሎ የሚጠበቅ፣ ለዓመታት የሚናፈቅ፣ የውኃ ግድብ ነው፣ ውኃ ግን የለውም፣ ለጥም ማርኪያ ተጠብቋል፣ በተጠበቀው ጊዜ ግን አልደረሰም። የታሪካዊቷን ከተማ ሕዝብ ውኃ ያጠጣል፣ በዙሪያው የሚገኙ አርሶ አደሮችንም...
“ነገሥቱ የተመላለሱበት፣ አፄ ቴዎድሮስ የተማሩበት”
ጎንደር: ታኅሣሥ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ራእይ የተቀቡት፣ ለንግሥና የተመረጡት፣ ለልእልና የታጩት፣ አንድ ኾነው ሳለ እንደ ሺህ የተጠሩት፣ አንድ ኾነው ተነስተው፣ ብዙዎችን እፍርተው፣ ጀግኖቹን አስከትለው አንድ ያደረጉት፣ በወዳጅ የተከበሩት፣ በጣለት የተፈሩት፣ የተበተነ የመሠለውን የሰበሰቡት፣ የራቀውን...
“ጎርጎራ ማን አገኘሽ? ማን ደበቀሽ? ማንስ አየሽ?”
ጎንደር: ታኅሣሥ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አንቺ ውብ ምድር የውበትሽን ነገር ማን አየሽ? ማንስ ሰፈረብሽ? ማንስ ከተመብሽ? ማንስ ገደመብሽ? ማንስ አስዋበሽ? ማነው ታላቅነትሽን የመሰከረልሽ? ጠቢባኑ ከጥበብ ባለቤት ጥበብን ተቀብለው ምድርን በጥበብ ይመረምራሉ፣ ሰማይን በጥበብ ያስሳሉ፣...
“እንግዶቻችን እንደ እግዚአብሔር ቸርነት ያለምንም ስጋት እና ጉድለት በዓሉን በደስታ አክብረው ይመለሳሉ” መምህር አባ...
ወልድያ፡ ታኅሣሥ 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ንግስናን ከቅድስና አስተናብረው የመሩት ጥንታዊ ነገስታት መናገሻ፤ የክርስቶስን መወለድ ለሚሹ ክርስቲያኖች መዳረሻ ናት ጥንታዊቷ ደብረ ሮሃ፡፡ የንጉሷንም የቅዱሷንም ልደት በአንድ የምታከብረው ላሊበላ በሃይማኖቱ ተከታዮች ዘንድ “ዳግማዊት ኢየሩሳሌም” የሚል መጠሪያ...








