“ሕዝበ ክርስቲያኑ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ሲያከብር በመረዳዳትና በመተሳሰብ መኾን አለበት” ብፁዕ አቡነ ዲዮናሲዮስ

ደብረማርቆስ፡ ታኅሣሥ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝበ ክርስቲያኑ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ሲያከብር በመረዳዳትና በመተሳሰብ እንዲያከብር የምስራቅ ጎጃም ዞን ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዲዮናሲዮስ በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩ አበይት በዓላት አንዱ የኾነው...

በገነት አምሳል የተሰራው ቤተ አማኑኤል

ወልድያ: ታኅሣሥ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ያለ ትርጉም የታነጸ ያለ ምክንያት የተቀረጸ ኪነ-ህንጻ የለም፡፡ ትርጓሜያቸው ረቂቅ፤ ውክልናቸው ምጡቅ የሆኑት የቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት መሰረታቸው መጽሃፍ ቅዱስ፤ መሪያቸውም መንፈስ ቅዱስ እንደነበር ይታመናል፡፡ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ሙሉ መልእክቱ ቀጥሎ ቀርቧል። እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ! በክርስቲያኖች ዘንድ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የዕርቅ...

የአዋሽ ቢሾላ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ምልምል ወታደሮችን አስመረቀ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአዋሽ ቢሾላ ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በዛሬው ዕለት በመሰረታዊ ውትድርና ያሰለጠናቸውን ምልምል ወታደሮች አስመርቋል። በምርቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የመከላከያ ህብረት የሰው ሃብት አመራር ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጄነራል ሀጫሉ...

የበዓል ስጦታ ለጠነከረ ወዳጅነት!

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል በድምቀት በሚያከብሩ የተለያዩ የዓለም ሀገራት ለወዳጅ ዘመድ ስጦታ የመስጠት ሰፊ ልምድ አለ። በዚህም ምክንያት በተለያዩ ሀገራት የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል " የስጦታ በዓል" ተብሎ...