በኢትዮጵያ ልማትና የገጽታ ግንባታ ሥራ ላይ የላቀ ተሳትፎ ላደረጉ ዳያስፖራዎች እውቅና ሊሰጥ ነው።
ባሕርዳር: ጥር 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ልማትና የገጽታ ግንባታ ሥራ ላይ የላቀ ተሳትፎ ላደረጉ ዳያስፖራዎች የእውቅና መርሐግብር ሊካሄድ መኾኑን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት አስታወቀ።
የእውቅና መርሐግብሩን በማስመልከት የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መሐመድ እንድሪስ...
ኢትዮጵያ መጎብኘት ካለባቸው 5 ምርጥ የዓለማችን የቱሪዝም መዳረሻዎች መካከል አንዷ ነች – ናሽናል ጂኦግራፊ
ባሕር ዳር: ጥር 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ናሽናል ጂኦግራፊ መጎብኘት አለባቸው ካላቸው የዓለማችን አምሥት ምርጥ የቱሪዝም መዳረሻዎች መካከል ኢትዮጵያን አካቷል፡፡
ናሽናል ጂኦግራፊ - ብሪታኒያ የፈረንጆቹን 2023 ዐዲስ ዓመት ዕትምን ይዞ ወጥቷል፡፡
በሰሜን ኢትዮጵያ አፋር ውስጥ ዳሎልን አካሎ...
በዘንድሮው የላሊበላ የልደት በዓል ላይ የተመዘገበው የቱሪስቶች ቁጥር ከፍተኛው መኾኑ ተገለጸ።
✍️ ከ1 ሚሊዮን በላይ ቱሪስቶች ተገኝተዋል።
ባሕርዳር፡ ጥር 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ታኅሣሥ 29 ቀን 2015 ዓ.ም በተከበረው የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ላይ ከ 1 ሚሊዮን በላይ ቱሪስቶች መገኘታቸውን...
በጦርነት ምክንያት ኤሌክትሪክ ሳያገኙ የቆዩ ከተሞች በሁለት ሳምንታት ውስጥ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንደሚኾኑ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ...
ባሕርዳር፡ ጥር 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጦርነት የተጎዱ እና የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማቶቻቸው በመውደማቸው ምክንያት ኤሌክትሪክ ሳያገኙ የቆዩ ከተሞች በሁለት ሳምንታት ውስጥ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንደሚኾኑ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል።
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በሰሜን ዲስትሪክት ዋና ሥራ አስፈፃሚ...
“ለጥበብ የኖረች፣ በጥበብ የነገሠች”
ባሕር ዳር: ጥር 02/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መልካም ለዛ ታድሏታል፣ ቀና ልብ ተሰጥቷታል፣ ባሕሏን ትወዳለች፣ አጥብቃ ትጠብቃለች፣ ጠብቃ ታስጠብቃለች፣ በየደረሰችበት ሁሉ ኢትዮጵያዊ መልክን፣ ኢትዮጵያዊ ለዛን፣ ኢትዮጵያዊ ወዝን፣ ኢትዮጵያዊ ክብርን፣ ኢትዮጵያዊ ልክን ታስተዋውቃለች፡፡ እርሷ በደረሰችበት ሁሉ...








