“ሁል ጊዜም በምንከፍለው ዋጋ ሀገር እናስቀጥላለን” ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

ባሕር ዳር: ጥር 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጦር ኀይሎች ጠቅላይ ኤታመዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በባሕርዳር በሚገኘው የሰሜን ምዕራብ እዝ ደረጃ ሦስት ሆስፒታል ተገኝተው የሠራዊት አባላትንና ባለሙያዎችን ለፈጸሙት ጀግንነት አበረታትተዋል። ከጦር...

የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ለ28 ሆስፒታሎች በቅደመ ክፍያ ውል መድኃኒቶችን ሊያቀርብ ነው

ባሕርዳር: ጥር 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ለ28 ሆስፒታሎች በቅደመ ክፍያ ውል መድኃኒቶችን ሊያቀርብ መኾኑን አስታወቀ። የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት ውል የተገባለት የመድኃኒት አቅርቦት ሥርዓት ትግበራ የማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ከ28 ሆስፒታሎች ጋር አካሄደ። አገልግሎቱ ከሆስፒታሎቹ...

“በክልሉ ለሚያለሙ ባለሀብቶች ምቹ ሁኔታዎች እንዲኖሩ እንሠራለን” ርእሰ መሥተዳደር ይልቃል ከፋለ

ባሕርዳር: ጥር 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢንቨስትመንት ዘርፍ ለሚስተዋሉ ችግሮች መፍትሔ የሚሰጥ የኢንቨስትመንት ፎረም በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው:: "ኢትዮጵያ ታምርት" በሚል መሪ መልእክት በኢንቨስትመንት ዘርፍ ለሚስተዋሉ ችግሮች መፍትሔ መስጠት የሚያስችል የኢንቨስትመንት ፎረም በደብረ...

የአማራ ሕንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ለቀጣይ ሥራው ምቹ ሁኔታዎችን ለመፍጠር ከአጋር አካላት ጋር መከረ፡፡

ባሕርዳር፡ ጥር 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሕንፃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት በሀገሪቱ የተፈጠረውን የዋጋ ንረት እና የአቅርቦት እጥረት ችግር ለመፍታት ከአቅራቢ ድርጅቶችና ከባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር አድርጓል። የምክክሩ ዓላማ አዳዲስ አቅራቢዎችን ለመጋበዝና ያሉ ችግሮችን ተነጋግሮ ለማስተካከል...

“በግማሽ ዓመቱ 33 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር ገቢ ሰብስበናል” ኢትዮ ቴሌኮም

አዲስ አበባ: ጥር 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የ2015 በጀት ዓመት የመጀመሪያ 6 ወር ሥራ አፈጻጸምን አስመልክቶ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫው በበጀት ዓመቱ የስድስት ወር የሥራ አፈጻጸም 33 ነጥብ 8...