“ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2050 የካርበን ልቀትን ዜሮ ለማድረስ ግብ አስቀምጣ እየሠራች ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
ባሕር ዳር፡ ጥር 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2050 የካርበን ልቀትን ዜሮ ለማድረስ ግብ አስቀምጣ በትኩረት እየሠራች ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገለጹ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ፤ በዘላቂ የኢኮኖሚ ዕድገትና በአየር ንብረት ለውጥ...
በኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ ዘርፍ የሚስተዋለውን ችግር ለመፍታት ከሙያ ማኅበራት ጋር ተቀራርቦ መሥራት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ።
አዲስ አበባ፡ ጥር 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ኢንዱስትሪ የስነ ምግባር ደንብና ወቅታዊ ሁኔታ በተመለከተ ከሙያ ማኅበራት ጋር እየመከረ ነው።
የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ኢንጅነር ሀብታሙ ሴኤታ እንዳሉት የወጪ...
ቀሃ እንደ ዮርዳኖስ፤ ቀሳውስቱም እንደ ዮሃንስ!
ባሕር ዳር: ጥር 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቀያሹ ገብረ ክርስቶስ፤ ጠበብቱ ወልደ ጊዮርጊስ የኾኑለት እና በ1632 ዓ.ም የተገነባው የፋሲል ግንብ የጎንደር አብያተ መንግሥታት ጉልላት ተደርጎ ይወሰዳል፡፡ ስድስት አብያተ መንግሥታት በአንድ ላይ፤ አርባ አራት አድባራት በአንድ...
“አዝማሪነት ነቃሽነት እና የወደፊቱን ጠቋሚነት ነው” የጎንደር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዘውዱ ማለደ
ጎንደር፡ ጥር 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በጥምቀት በዓል ዋዜማ ምክንያት በማድረግ በታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ በርካታ ኹነቶች እየተካሄዱ ነው። በአጼ ቴወድሮስ ሐውልት ስር በተካሄደው የአዝማሪ ምሽት ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...
አቶ ደመቀ መኮንን በደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኙ ኢንዱስትሪዎችን ጎበኙ።
ባሕርዳር፡ ጥር 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጁኒፐር ግላስግላስ ብርጭቆ ፋብሪካ እና ሌሎችንም በከተማዋ የሚገኙ ኢንደስትሪዎችን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ፣ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ፣...








