የጎርጎራ ፕሮጀክት የማጠናቀቂያ ምዕራፍ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው።
ባሕር ዳር፡ ጥር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የገበታ ለሀገር ፕሮግራም አካል የሆነው የጎርጎራ ፕሮጀክት የማጠናቀቂያ ምዕራፍ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የፕሮጀክቱ ሥራ አስኪያጅ ዶክተር ፍስሐ አሰፋ ገለፁ።
በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ሃሳብ አመንጪነት ከሚከናወኑ የገበታ...
ለጎንደርና አካባቢው አይነተኛ አስተዋጽኦ ያደረጉ የተለያዩ ግለሰቦች እና ተቋማት፣ ተሸላሚ ኾኑ።
ባሕር ዳር :ጥር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "ጎንደር ታመሠግናችኋለች" የሽልማት መርሐ ግብር የጎንደር ከተማ ከንቲባ አቶ ዘውዱ ማለደን ጨምሮ ዲያስፖራዎችና ሌሎች አካላት በተገኙበት ትናንትና ምሽት ተካሄዷል ።
ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ፣የጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ...
“የጥምቀት በዓል ሃይማኖታዊ ይዘቱን ጠብቆ እንዲከበር ዝግጅት ተደርጓል” የማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት
ባሕርዳር: ጥር 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ)የማዕከላዊ ጎንደር ሀገረ ስብከት ሥራ አስኪያጅ በኩረ ትጉኃን ዘራዳዊት ኃይሉ የጥምቀት በዓልን አስመልክቶ ለመገናኛ ብዙኃን ማብራሪያ ሰጥተዋል።
"ጥምቀትን በጎንደር "በርካታ የሀገር ውስጥና የባሕር ማዶ እንግዶች የሚታደሙበት ነው።ሥራ አስኪያጁ እንዳሉት የጥምቀት...
የጥምቀትን በዓል በሰላም፣በፍቅር፣በአንድነትና በመተባበር ማክበር ይገባናል” የማእከላዊ ጎንደር ሀገረ-ስብከት ሊቀጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ...
ጎንደር:ጥር 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የማእከላዊ ጎንደር ሀገረስብከት ሊቀጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብጹዕ አቡነ ዮሐንስ ለ2015 ዓ.ም የጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ እና የመልካም ምኞት መልእክት አስተላልፈዋል።
ጥምቀት የእያንዳንዱ ክርስቲያን የመዳን ምልክት ነው ያሉት ብጹዑ...








