“ኢትዮጵያን በፊዚክሱ ዘርፍ አንድ እርምጃ ማራመድ እፈልጋለሁ” በሀገር አቀፍ ፈተና 658 ነጥብ ያስመዘገበው ተማሪ...
ደብረ ታቦር:ጥር 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ''አንድ ተማሪ ውጤታማ ሊኾን የሚችለው ለትምህርት ትኩረት በሚሰጥ ማኅበረሰብ ውስጥ ሲኖር ነው'' ብሏል ተማሪ ታዳኤል።
ተማሪ ታዳኤል ሐይለመለኮት በ2014 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በአማራ ክልል ሁለተኛ...
” ኢትዮጵያዊነት የሚገለጥበት፣ ግርማ የመላበትʺ
ባሕር ዳር:ጥር 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ፈጣሪ በአንበሳ አምሳል ተራራ ፈጥሮበታል፣ ከተራራው ግርጌ ጀግኖቹ ይመላለሱበታል፣ አይበገሬዎች ይሰባሰቡበታል፣ ስለ ሀገር ፍቅር ስለወገን ክብር ይመክሩበታል፣ የጸና ኢትዮጵያዊነት፣ የበረታ ጀግንነት፣ የማይፈታ አንድነት ይገለጥበታል፡፡
በዚያ ጀግኖች በሚፈጠሩበት፣ እንደ ጫካ አንበሳ...
“ሩሲያ እንደትላንቱ ሁሉ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ይበልጥ አጠናክራ መቀጠል ትሻለች” አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርኪሂን
ባሕርዳር: ጥር 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ሩሲያ እንደትላንቱ ሁሉ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ይበልጥ አጠናክራ መቀጠል እንደምትሻ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርኪሂን ገለፁ።
የኢፌዲሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርኪሂንን በቢሯቸው...
አማራ ባንክ በሀገር አቀፍ ፈተና ከ600 በላይ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች የዩኒቨርስቲ ወጭ እንደሚሸፍን አስታወቀ።
አዲስ አበባ: ጥር 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ባንክ ማኀበረሰባዊ አገልግሎቱን ለማስፋት በዘንድሮው ዓመት በሀገር አቀፍ ፈተና በመላ ሀገሪቱ ከ600 በላይ ውጤት ላመጡ ተማሪዎች ለእያንዳንዳቸው በወር 750 ብር እየከፈለ እንደሚያስተምር አስታውቋል።
የባንኩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ...








