የሰላም ስምምነት ኮሚቴ አባላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ውይይት አደረጉ።

ባሕር ዳር፡ ጥር 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የፌደራል መንግሥት እና የህወሓት የሰላም ስምምነት ኮሚቴ አባላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በተገኙበት ለመጀመሪያ ጊዜ በሐላላ ኬላ ተገናኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለመጀመያ ጊዜ ከሰላም ስምምነት ትግበራ አስተባባሪ ኮሚቴ...

አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በሩሲያ ፖርላማ የአፍሪካ ሀገራትና የሩሲያ ምክር ቤት የትብብር ኀላፊን ተቀብለው አነጋገሩ።

ባሕር ዳር፡ ጥር 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዲሪ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በሩሲያ ፖርላማ የአፍሪካ ሀገራት እና የሩሲያ ምክር ቤት የትብብር ኀላፊ ኒኮላይ ኖቪችኮቭን ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በኢትዮጵያና በሩሲያ መካከል ያለው ግንኙነት አሁናዊ ሳይሆን...

“ሰላም የሚገነባው በሕዝብ ልብ ውስጥ ነው!” ርዕሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ ጥር 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) "ኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለብልጽግና ጉዟችን ስኬት!" በሚል መሪ ሐሳብ ከባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር ውይይት አካሒደዋል። በውይይት መድረኩ የኢፌዴሪ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክ...

“የደብረታቦር ጎዳናዎች በኢትዮጵያ ሠንደቅ አሸብርቀዋል”

ባሕር ዳር: ጥር 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን ሠንደቃቸውን አብዝተው ይወዷታል፣ ከነብሳቸው ያስበልጧታል፣ ደም እያፈሰሱ፣ አጥንት እየከሰከሱ ያፀኗታል፣ ነብሳቸውን ገብረው በኩራት ያውለበልቧታል። በቃል ኪዳን የጸናች፣ ተስፋ የተጣለባት፣ አርበኞች እሷን አስቀድመው እየገሰገሱ ድል የሚነሱባት፣ ጠላቶቻቸውን የሚያንበረክኩባት ናት...

“የትናንት ዘር፣ የዛሬ ፍሬ፣ የነገ ስንቅ!” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አንድ ነገር የሚፈጠርበትና የሚታወቅበት ወቅት ሊለያይ ይችላል። ጽንስ ከተፈጠረ ከወራት በኋላ እርግዝና ሆኖ ይታያል፤ ሕጻን ሆኖ ለመወለድ ደግሞ ተጨማሪ ጊዜያትን ይወስዳል። የተወለደ ሕጻን አድጎና ጎልብቶ፣ ስብዕናውና ባህርይው ሙሉ ለሙሉ የሚታወቀው ደግሞ ከዓመታት በኋላ ነው።...