በዓድዋ ድል ዘመን የነበረውን አንድነት እና መተባበር ለአሁኑ ዘመን ሀገር ግንባታ መጠቀም እንደሚገባ ፕሮፌሰር...

ባሕርዳር: የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች የባርነት ቀምበር የተሰበረበት የጥቁር ሕዝቦች የአሸናፊነት ሥነ ልቦና ከፍ ከፍ ያለበት የኢትዮጵያውያን ብሎም የአፍሪካውያን የድል በዓል ነው። ይህ ድል በቀላሉ አልተገኘም ደም እና አጥንት እንዲሁም ሕይወት ተገብሮበታል።...

“ዓድዋ ሥላሴን ጠላት አረከሰው፤ ገበየሁ በሞቴ ግባና ቀድሰው!” አዝማሪ ጣዲቄ

ባሕር ዳር:የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአፍሪካ ሕዝቦች ቀንዲል፤ የዓለም ጥቁር ሕዝቦች ብርሃን ለኾነው የነጻነት ድል ምንጭ ኾና የተገኘችው ኢትዮጵያ ናት፡፡ የዓለም ጥቁር ሕዝብ በተለይም ደግሞ አፍሪካዊያን የከፋ የመከራ እና የጨለማ ዘመንን አሳልፈዋል፡፡ ከዚያ ጨለማ...

“ከፍ ያለው የዓድዋ ዘመን የአሸናፊነት ሥነ ልቦና ዛሬም መደገም አለበት፡፡” የሥነ ልቦና ባለሙያው ሙሉዓዳም...

ባሕርዳር: የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍ ያለው የዓድዋ ዘመን ሥነ ልቦና ዛሬም መደገም እንዳለበት የሥነ ልቦና ባለሙያው ሙሉዓዳም ታምሩ ተናገሩ፡፡ የሥነ ልቦና ባለሙያው ሙሉዓዳም ታምሩ ዓድዋ በዓለም ታሪክ ውስጥ ገዝፈው ከሚነገሩ ታሪኮች ውስጥ አንዱ ነው...

“የእምዬና የእቴጌ ክብር በውጫሌ ሰማይ ሥር”

ውጫሌ: የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከአምባሰል ተራራዎች ግርጌ፣ ከሚሌ ወንዝ ራስጌ፣ ውበትና ፍቅር ከሞላበት፣ ቆንጆና ልበቀና ከሚወለድበት፣ ደጋጎቹ ከሚኖሩበት፣ የመልካምነት ምንጭ ከሚፈስስበት፣ አንድነት በቅሎ ካደገበት፣ አድጎ ከጎመራበት፣ ማርና ወተት ከመላበት ምድር፣ አንዲት የደመቀች ሥፍራ...

“የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ በ1 ሺህ የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች የዘገባ ሽፋን አግኝቷል፡፡” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ: የካቲት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ በሰላም መጠናቀቁን አስታውቋል፡፡ በጉባኤዉ ከ53 አባል ሀገራት 353 ዲፕሎማቶች ተሳታፊ እንደነበሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል። 36ተኛው የአፍሪካ ኅብረት ስኬታማ በኾነ እና አዲስ አበባ...