“የካቲት 23 ተጨንቆ የነበረዉ የዓድዋ መሬት”
ባሕርዳር: የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አቤት ያን ጊዜ ዓድዋ ተጨነቀች፣ በተኩስ ድምፅ ተናጠች፣ አቧራ አጠመቃት፣ የደም አላባ ፈሰሰባት፣ አጥንት ተከሰከሰባት፣ለክብር ያለ ጀግና ወደቀባት፣ ልበ ሙሉ ተዋጊ በሞት መካከል እየተመላለሰ የልቡን ሠራባት፣ የጠላትን አንገት እየለየ...
“ቀደምት አባቶቻችን በታላቅ ተጋድሎ ያስረከቡንን ሀገር ማስቀጠል የዚህ ትውልድ ኀላፊነት ብቻ ሳይኾን ግዴታም ነው”...
ባሕር ዳር:የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 127ኛው የዓድዋ ድል በዓል በአዲስ አበባ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው፡፡ በመታሰቢያ በዓሉ ላይ ርዕሰ ብሔር ሳሕለ ወርቅ ዘውዴ ተገኝተው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
የዓድዋ በዓል ተራ በዓል አይደለም ያሉት ርዕሰ ብሔሯ ዘርፈ...
“ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች የነፃነት ትግል ተምሳሌት፤ የሉዓላዊነታችን ማህተም ነዉ!” የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
ባሕርዳር: የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች የነፃነት ትግል ተምሳሌት፤ የሉዓላዊነታችን ማህተም ነው ብሏል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት በመግለጫው። ሙሉ የመግለጫው መልእክት ቀጥሎ ይቀርባል።
የካቲት 23/1888 ዓ.ም አባቶቻችን የተጎናፀፉት የዓድዋ ድል ኢትዮጵያውያን ነፃነታቸውንና ሉዓላዊነታቸውን ሊገፍ...
“በቀጣይ ዓመት የዓድዋ ድል በዓልን አፍሪካዊ ወንድሞቻችን አካትተን አፍሪካዊ ክብረ በዓል ለማድረግ እንሠራለን” ፊልድ...
ባሕር ዳር: የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 127ኛው የዓድዋ ድል በዓል በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ በዓሉን የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር ኅላፊነቱን በባለቤትነት ይዞ እንዲሠራ በመንግሥት በኩል መወሰኑ ተገቢ እና ትክክለኛ ነበር ያሉት ኢታማዦር...
ነጋሪት ማስጎሰም፤ ሰላቶን ማሳደድ ነበረ ሥራችን፤ ሰው መሆን አይቀርም ደረሰ ተራችን! ብርሃን ዘ...
ባሕር ዳር: የካቲት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “ከእያንዳንዱ ጠንካራ ወንድ ጀርባ አንድ ጠንካራ ሴት አለች” ይላሉ ኢትዮጵያዊያን በብሂላቸው፡፡ እውነት ነው ከአፍሪካዊያን የነጻነት አባት ክንደ ብርቱው እምዬ ምኒልክ ጀርባ የማትታጠፈው እቴጌ ጣይቱ ብጡል ኃይለ ማርያም ነበረች፡፡...








