“ሀገሩን የሚወድ፣ ብቁና አምራች ዜጋ ለማፍራት የአመጋገብ ሥርዓትን ማዘመን ወሳኝ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና...
ባሕር ዳር:መጋቢት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገሩን የሚወድ፣ ብቁና አምራች ዜጋ ለማፍራት የአመጋገብ ሥርዓትን ማዘመን ወሳኝ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በምግብና ስርዓተ...
አቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አሥተዳደር ርዕሰ መሥተዳድር ኾነው መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አቶ ጌታቸው ረዳን የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መሥተዳድር አድርገው መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
ርዕሰ መሥተዳደሩ በክልሉ የሚንቀሳቀሱ የተለያዩ የፖለቲካ ሃይሎችን ውክልና የሚያረጋገጥ...
ደብረብርሃን ለሚገኙ ተፈናቃዮች ከ4 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያለው ድጋፍ ተደረገ።
ባሕር ዳር :መጋቢት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ቀይመስቀል ማኅበር የሰሜን ሸዋ ዞን ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ዳምጠው እምሻው እንደገለጹት ከኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በደብረብርሃን ከተማ በመጠለያ ካምፕ ውስጥ የሚገኙ ወገኖች የመጠለያ፣የአልባሳትና የምግብ...
በእናቶችና ሕጻናት ላይ ያተኮረ የምግብና ሥርዓተ ምግብ ስትራቴጅ መነሻ የዳሰሳ ጥናት ይፋ ሆነ።
ባሕር ዳር:መጋቢት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በእናቶችና ሕጻናት ላይ ያተኮረ የምግብና ሥርዓተ ምግብ ስትራቴጂ መነሻ የዳሰሳ ጥናት ዛሬ ይፋ ተደርጓል።
ጥናቱ እ.ኤ.አ በነሀሴ 2018 የጸደቀውን የምግብና የሥነ ምግብ ፖሊሲ ለማስፈጸም አይነተኛ ሚና ይኖረዋል ተብሏል።
በዛሬው ዕለት...
“የሕዳሴ ግድብ ግንባታ 90 በመቶ ተጠናቋል” የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት
ባሕር ዳር:መጋቢት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ 90 በመቶ መጠናቀቁን የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት አስታወቀ።
የሕዳሴ ግድብ መሠረተ ድንጋይ የተጣለበት 12ኛ ዓመት የቦንድ ሳምንትን አስመልክቶ ጽህፈት ቤቱ፣ የኢትዮጵያ ልማት ባንክ፣...








