“አረጋውያን አባቶች ሀገራቸውን ጠብቀው ሲያቆዩ የተጠቀሙበትን ጥበብ ለትውልድ ሊያስተላልፉ ይገባል” የአማራ ክልል አረጋውያን ማኅበር

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "በሰላም ማስፈን እና ግጭት ማስወገድ ላይ የአረጋውያን ሚና" በሚል መልዕክት አረጋውያን ከወጣቶች ጋር መክረዋል። በምክክሩ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል አረጋውያን ማኅበር ተወካይ ሰብሳቢ አቶ ህሩይ ደመላሽ፤ አረጋውያን ሀገራቸውን ለትውልድ...

“የሀገረ መንግሥቱን ኅልውና አደጋ ላይ ሊጥሉ የሚችሉ የሰላም ችግሮች ከጊዜ ወደ ጊዜ በስፋት እየተስተዋሉ...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሠላም ሚኒስቴር ከአማራ ክልል ሠላም እና ጸጥታ ቢሮ ጋር በጋራ "የሃይማኖት አስተምህሮ ለሠላም" በሚል መሪ ሃሳብ የሠላም ምክክር በባሕር ዳር እያካሄደ ነው። ውይይቱን የከፈቱት የሠላም ሚኒስትሩ አማካሪ አምባሳደር እሸቱ...

“አሁን ላይ ከመደበኛ ህክምና ባሻገር ከ10 ሺህ በላይ ዜጎች ለልብ ቀዶ ጥገና ህክምና ወረፋ...

አዲስ አበባ :መጋቢት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጤና ሚኒስቴር ከልብ ህሙማን ማዕከልና ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ በውይቱ ላይ በቀረበ ጥናት በተለይ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ከፅኑ ህሙማን ውስጥ ቀዳሚዎቹ የልብ ህሙማን ናቸው ተብሏል። በጥናቱ በኢትዮጵያ...

በባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ከ391 ሚሊዮን ብር በላይ በሚተገበሩ ፕሮጀክቶች ስምምነት ተፈጸመ።

ባሕር ዳር :መጋቢት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ከተማ ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት ከዓለም ባንክ በተገኘ የብድርና እርዳታ ሁለተኛው የኢትዮጵያ ከተሞች መጠጥ ውኃና ሳንቴሽን ፕሮጀክትን ለመገንባት የውል ስምምነት ተፈጽሟል። ውሉ የተፈጸመው በአማራ ክልል ውኃና ኢነርጂ ቢሮ የበላይነት...

የኢትዮጵያ መንግሥት አጋዥ ነው ብሎ እስካመነ በሽግግር ፍትሕ ዙሪያ ያለውን እውቀት ለማካፈል ዝግጁ መኾኑን...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በኢትዮጵያ ጉዳይ ከዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ኤክስፐርቶች ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ 52ኛው ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ውይይት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያተኮረ ነበር...