የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎትና ብሔራዊ ባንክ ህገወጥ የውጭ ምንዛሪና የገንዘብ ዝውውር ተዋናዮችን በጥናት በመለየት...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎትና ብሔራዊ ባንክ ህገወጥ የውጭ ምንዛሪና የገንዘብ ዝውውር ተዋናዮችን በጥናት በመለየት ቀጣይ እርምጃ እንደሚወስዱ አስታውቀዋል፡፡ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት በህገወጥ የገንዘብ ዝውውርና ህገወጥ የውጭ ምንዛሪ እንቅስቃሴ...

በሀገር አቀፍ ደረጃ 12 ነጥብ 8 ሚሊየን ኩንታል ማዳበሪያ ግዥ መፈጸሙን ግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ።

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ግብርና ሚኒስቴር በ2015/16 ዓ.ም የምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት እና ስርጭት ምን መምሰል እንዳለበት ከባለ ድርሻ አካላት ጋር በባሕር ዳር እየመከረ ነው። በግብርና ሚኒስቴር የኢንቨስትመንት እና ግብይት ዘርፍ ሚኒስትር...

የሽግግር ፍትሕ በተለያየ ጊዜ ለተፈጸሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ፍትህ የሚገኝበት ፣ ተጎጂዎች ሁለንተናዊ ፈውስ...

አዲስ አበባ፡ መጋቢት 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሲቪል ማሕበረሰብ ድርጅቶች ምክርቤትና የደህንነት ጥናቶች ተቋም በጋራ በሽግግር ፍትሕ ላይ ያተኮረ የአንድ ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ አውደ ጥናት አካሂደዋል። አውደ ጥናቱ ከሽግግር ፍትህ ፖሊሲ ቀረፃ እስከ ትግበራ ባለው...

“የሶማሌ ክልል ሕዝብ ጽንፈኝነትን በጋራ በመዋጋት ባለፉት የለውጥ ዓመታት የተመዘገቡ የልማት ስኬቶችን ማስቀጠል አለበት”...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሶማሌ ክልል ሕዝብ ጽንፈኝነትን በጋራ በመዋጋት ባለፉት የለውጥ ዓመታት የተመዘገቡ የልማት ስኬቶችን ማስቀጠል እንዳለበት የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ሙሀመድ ገለጹ፡፡ የሱማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ሙሀመድ ከኢዜአ ጋር በነበራቸው...

አመልድ ኢትዮጵያ በምስራቅ በለሳ፣ ምዕራብ በለሳ እና እብናት ወረዳዎች የትራኮማ ሥርጭትን ወደ 15 በመቶ...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሕፃናት፣ ሴቶች እና አካል ጉዳተኞችን ኑሮ ማሻሻል ዓላማው ያደረገው የኤንቲዲ-ዋሽ እብናት በለሳ ፕሮጀክት በንጹህ ውኃ መጠጥ ግንባታ፣ የአካባቢና የግል ንጽህና አጠባበቅ እና ትራኮማ ቁጥጥር ላይ ትኩረት አድርጎ ሲሠራ...