አንድ ሚሊዮን ብር የሚገመት መድኃኒት በጦርነቱ ጉዳት ለደረሰባቸው ሆስፒታሎች ድጋፍ ተደረገ፡፡
ደሴ:መጋቢት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አንድ ሚሊዮን ብር የሚያወጡና የተለያዩ ህመሞችን ለማከም የሚያገለግሉ መድኃኒቶችን በወሎ ዩኒቨርሲቲ በኩል ጉዳት ለደረሰባቸው ሆስፒታሎች እንዲከፋፈሉ ማስረከባቸውን የግሎኬር ፋርማ ማኑፋክቸሪንግ ተወካይ ኃላፊ ናሊኒ ናያክ ገልጸዋል፡፡ በቀጣይም በገበያ ውስጥ በቀላሉ የማይገኙ...
“ዘመናዊ የመስኖ ልማት አውታሮችን በማስፋፋት የክልሉን አርሶ አደሮች የልማት ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሠራ ነው”
ባሕር ዳር: መጋቢት 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከ70 ሚሊየን ሄክታር መሬት በላይ ለግብርና ምቹ የኾነ መሬት ያላት ኢትዮጵያ አሁን ላይ የሚታረሰው ከ14 ሚሊየን ሄክታር የተሻገረ እንዳልኾነ የግብርና ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል።
ከ14 ሚሊየን ሄክታር በአልተሻገረ የእርሻ መሬት...
እንሳሮ እና መርሀቤቴ ወረዳዎችን የሚያገናኘው የጀማ ድልድይ በመሰበሩ የትራንስፖርት አገልግሎት መቋረጡን የመርሀቤቴ ወረዳ መንገድ...
ደብረ ብርሃን: መጋቢት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን የእንሳሮ እና መርሀቤቴ ወረዳዎችን የሚያገናኘው የጀማ ድልድይ ዛሬ በመሰበሩ መንገዱ ለተሽከርካሪ ዝግ ሆኗል። ይህ መንገድ ከአዲስ አበባ በሚዳ መርሀቤቴ በኩል እስከ ደሴ ድረስ የሚወስድ በአስፋልት...
“የተፈጠረውን የኑሮ ውድነት ለማስተካከል መንግሥት የማስፈጸም አቅሙን ተጠቅሞ የንግድ ሥርዓቱን መቆጣጠር እና ማስተካከል ይጠበቅበታል”...
ባሕር ዳር:መጋቢት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ያነጋገርናቸው የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች በተፈጠረው የዋጋ ንረት ምክንያት ህይዎታቸውን ለመምራት መቸገራቸውን ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ተናግረዋል። ወይዘሮ አስቴር ተፈራ በባህር ዳር ከተማ አዲሱ መናኸሪያ አካባቢ ነዋሪ ናቸው። የቤት እመቤት...
ፊቤላ የዘይት ፋብሪካ ባለፉት ጊዜያት ከ130 ሚሊዮን ሊትር በላይ ዘይት ማቅረቡን አስታወቀ፡፡
ባሕርዳር: መጋቢት 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ፊቤላ የዘይት ፋብሪካ የውጭ ምንዛሬ እጥረት እና የኤሌክትሪክ ኀይል አቅርቦት ችግር በሙሉ አቅሙ እንዳያመርት እንዳደረገውም አስታውቋል፡፡
ፊቤላ የዘይት ፋብሪካ በኢትዮጵያ የዘይት አቅርቦት ችግርን ይቅርፋሉ ተብሎ ተስፋ ከተጣለባቸው ፋብሪካዎች መካከል ግንባር...







